አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አገልግሎት አሰጣጥን ፍትሃዊና ቀልጣፋ በማድረግ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍና የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ለሸካ ዞን አጠቃላይ አመራር፣ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በቴፒ ከተማ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል። ለአመራሩ ኦረንቴሽኑን የሰጡት የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የዞኑ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ አለሙ በወቅቱ እንደተናገሩት በርካታ ተቋማት አካባቢ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ሰፊ…

Read More

የሸካ ህዝቦች ልማት ማህበር 11ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

በጉባኤው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የልማት ማህበሩ የበላይ ጠባቂ አቶ አበበ ማሞ እንደገለፁት በጉባኤው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የሸካ ህዝቦች ልማት ማህበር ግንቦት 16/1985 ዓ.ም ከተመሰረተ ጊዜ አንስቶ ህብረተሰቡን፣ መንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትን በማስተባበር የዞኑን የልማት ፍላጎት የመደገፍ ስራዎች በመስራት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። ማህበሩ በእስካሁን ጉዞው በጤና ፣ በትምህርት ፣በመንገድ ግንባታ ፣ በባህል…

Read More

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ዘርፍ የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ከማሟላትም ባሻገር ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ ከፍተኛ ሚና አለው፦ አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና ጉባኤና የቀሪ 3 ወራት የትኩረት አቅጣጫ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ነው። በጉባኤው የተገኙት የክልሉ የመንግስት ረዳት ተጠሪና የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ በዘርፉ ለውጥን ሊያመጡ የሚያስችሉ በርካታ መሠረታዊ ዕድገት ተኮር…

Read More

3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው

ሦስተኛው የፓርላማ የዜጎች ፎረም “ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥትታዊነት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የምክር ቤት አባላት፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ የኢትዮጵያ እና የዓለም ሕገ-መንግሥቶች የታሪክ ጉዞ ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችም በፎረሙ ላይ…

Read More

የህብረት ሥራ ዘርፍ ሚናዉን በአግባቡ እንዲወጣ ወደ ሪፎርም ሥራ መግባቱ ተገለጸ

የክልሉ ህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ የ9 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እና የህብረት ስራ ማህበራት ሪፎርም አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊና ኢንጂነር አስራት ገብረማሪያም (ዶ/ር) መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት የህብረት ስራ ማህበራት በአለምና በሀገራት ኢኮኖሚና የዜጎችን ህይወት በመቀየር ረገድ ጉልህ ሚና አበርክተዋል ብለዋል። ከሀገራዊ ለውጡ ማግስት እንደ…

Read More

የግብርና ኤክስቴንሽን የምክር አገልግሎትን ፈጣን ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ በማድረግ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ

የክልሉ ግብርና ቢሮ የተሳትፏዊ ግብርናና የአየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም (Pact Programme) ለአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት አመቻቾች ስልጠና በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ የተሳትፏዊ ግብርናና የአየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም ስራ አስኪያጅ አቶ ታመነ ተስፋዬ እንደተናገሩት ፕሮግራሙ በክልሉ በሴፍትኔት በታቀፉ ዞኖችና ወረዳዎች ላይ የሚሰራ መሆኑን ገልጸው በዚህም በምዕራብ ኦሞ ዞን…

Read More

በክልሉ በፌደራል መንግሥት የሚገነቡ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታዎች ላይ የሚታየዉ የአፈጻጸም ችግር ሊታረም እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ አሳሰቡ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አዲስ በተሻሻለው የካሳ አዋጅ ቁጥር 1336/2016 ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና በክልሉ በፌደራል መንግሥት የሚገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ያሉበት ደረጃና የክልሉን ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ በክልሉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል። አዲስ ተሻሽለው የወጣዉ የካሳ አዋጅ ንብረት የመገመት፣ የመክፈል እና የማስነሳት ስራ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ ከመንግስት ብቻ የነበረውን የተግባቦት ፍሰት በመቀየር ህዝብን ያሳተፈ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት እንዲገነባ አድርጓል፦ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ከ7 ዓመታት በፊት የተደረገው ሀገራዊ ለውጥ ከመንግስት ብቻ የነበረውን የተግባቦት ፍሰት በመቀየር ህዝብን ያሳተፈ፣ ተገቢ እና ወቅታዊ መረጃ ለማህበረሰቡ የሚሰጥ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት እንዲገነባ ማድረጉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለውጡ ኢትዮጵያ ከነበራት ኋላ ቀር የፖለቲካ ባሕል ተላቃ በሃሳብ የተመሰረተ የፖለቲካ ሥርዓት እንዲኖራት ያስቻለ መሆኑን ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ የሚዲያ ብሎም የተቋማትን ነፃነት ማረጋገጥ በለውጡ…

Read More

የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ ነው -ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ተገማች የንግድ ስርዓት በመፍጠር የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረች ወዲህ በወጪና ገቢ ንግድ ተጨባጭ…

Read More

የቱሪዝም ዘርፍ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዘመኑን የዋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል- ሰላማዊት ካሳ

የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ፓሊሲ ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል። ሰላማዊት ካሳ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ በርካታ ታሪካዊ፣ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ የቱሪስት ሃብቶች ያሏት ሀገር ናት። በዘርፉ በቀዳሚ ተርታ የሚያስቀምጥ እምቅ ሃብት ያላት ሀገር መሆኗንም ነው ሚኒስትሯ ያወሱት፡፡…

Read More