የአባላት የተደራጀና የተቀናጀ ተሳትፎ ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለጸ
የአስተዳደር ዘርፍ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ ብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማማችነትን መሠረት ያደረገ ገዢ ትሪክት ለመገንባት እየሰራ ያለው ዘመን ተሻጋሪ ፓርቲ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የህዝብና…
