ክልሉ ከ41 ሺህ ቶን በላይ የቅመማቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ41 ሺህ ቶን በላይ የቅመማቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና፣ ሻይ እና ቅመማቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ከ90 ሺህ ሔክታር በሚልቅ መሬት ላይ የቅመማቅመም ምርት እየለማ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አሥራት መኩሪያ ተናግረዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ ከ56 ሺህ ቶን በላይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ መታቀዱን አውስተው፤ ባለፉት…
