የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ዕቅድን ለማሳለጥ ከ10ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ግንዛቤ መፍጠር መቻሉ ተገለፀ።
የኢንተርፕሪነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ሀሳብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለቦንጋ ዩንቨርስቲ መምህራን እና አካዳሚክ የስራ ሃላፊዎች እየተሰጠ ነው ፡፡ በኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኘሮጄክቶች አስተባባሪ እና አሰልጣኝ አቶ ኢዮብ እምሩ እንደተናገሩት፣የኢንትርፕሪነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ሃሳብ ይበልጥ እንዲሰርጸና ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲያመጣ የግንዛቤ ስራ ላይ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ10ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጐች በስራ ዕድል…
