የክልሉ የተቀናጀ አስተዳደር መረጃ ስርዓት (Integrated Management Information System) ዳታ ቤዝ መልማቱ ተገለፀ

በፌዴራል ስታትስክስ አገልግሎትና በአጋር የልማት ድርጅቶች /UNFPA/ ድጋፍ በክልሉ የመጀመሪያ የሆነው የለማ ክልላዊ ዳታ ቤዝ መሆኑ ተጠቁሟል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለፁ የክልሉን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ዲሞግራፊያዊ እንዲሁም የካርታ መረጃዎችን በማዘጋጀት በዳታ-ቤዝ በማደራጀት ለዕቅድ አውጪዎች፣ለውሳኔ ሰጭዎች፣ለፕሮጀክትና ፕሮግራም አዘጋጆች፣ለትምህርትና ምርምር ሥራዎች እንዲሁም ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዕገዛ የሚያደርጉ መረጃዎችን ማቅረብ ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን…

Read More

በዳውሮ ዞን ጌና ወረዳ የኬሚካል ርጭት በማድረግ የወባን ጫና ለመቆጣጠር በከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነዉ

በጌና ወረዳ የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሁሉም ቀበሌዎች ቤት ለቤት የወባ ኬሚካል ርጭት ዘመቻ በስፋት እየተካሄደ ነው። የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፣ ይህ እርምጃ ከክልሉ መንግስት በተሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ጌና ወረዳ 100% የኬሚካል ርጭት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። የወረዳው ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ዘነበ ዳማኮ ከኬሚካል ርጭቱ በተጨማሪ ሌሎች የተቀናጁ የመከላከያ መንገዶችም በስራ ላይ መሆናቸውን…

Read More

34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀመረ

”ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል በተጀመረው ጉባዔ የ2017 የትምህርት ልማት ዘርፍ አፈጻጸም ይገመገማል። ‎ጉባዌው በ2018 የትምህርት ዘመን እቅድ ላይ ውይይት በማድረግ ለተሻለ አፈጻጸም የሚያግዙ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል። ‎በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገር አቀፍ ጉባዔ የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ‎በተጨማሪም የህዝብ…

Read More

የሺሺንዳ – ቴፒ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ተጀመረ

የሺሺንዳ እና ቴፒ ከተሞችን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከበርካታ የህዝብ ጥያቄዎች እና ከአንድ ዓመት በላይ ከዘለቀ መቆም በኋላ በአገር በቀል ድርጅት በሆነው ሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ወደ ሥራ ተመልሷል። መንገዱን ቀደም ሲል የያዘው የውጭ ተቋራጭ CRCC በአሰራር ጉድለት እና በከፍተኛ መዘግየት ውሉ ተሰርዟል። የቢጣ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው፣ የውጭው ተቋራጭ CRCC መንገዱን በአራት ዓመታት ውስጥ…

Read More

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የበዓሉን መሪ ቃል አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በተዘጋጀ የትንተና መድረክ ላይ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን ወንድማማችነትን አጠናክሮ ያስቀጥላል። ሁሉም…

Read More

በዳታ ቤዝ መረጃዎችን ወጥነት ባለው መልኩ ተደራሽ በማድረግ ረገድ ክልሉ እየሰራ መሆኑ ተጠቆመ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ምክትልና የልማት መረጃና ስነ ህዝብ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለፁት መረጃዎች ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ በመሰብሰብና በማጥናት ለማህበራዊና ኢኮኖሚያ ልማትና ዕድገት ማዋል እንደሚገባ ገልጸዋል። የተቀናጀ የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት መረጃን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል። መረጃዎችን በቴክኖሎጂ አማካኝነት ለመረጃ ፈላጊ ለሀገራዊ የልማት ሥራዎች ማቅረብ ይገባል ብለዋል። መረጃዎችን በማጠናከር…

Read More

ኢትዮጵያ በ30ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በብራዚሏ ከተማ ቤሌም እየተካሄደ ባለው 30ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ30) እየተሳተፈች ነው፡፡ ኮፕ30 ጉባዔ በብራዚል ቤሌም በይፋ የተጀመረ ሲሆን ጉባዔው በቀዳሚነት የዓለም የሙቀት መጠንን ወደ 1.5 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል። በፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ከጉባኤው ጎን ለጎን በሁለትዮሽ…

Read More

ጥራት ያለውን ቡና በማዘጋጀት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ መጠን ያለውን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ ከግምባር ቀደሞቹ ተርታ የሚመደብ ቡና አምራች አከባቢ ነው። በክልሉ ቤንች ሸኮ ዞን፣ ደቡብ ቤንች ወረዳ ቡና በስፋት እንደሚለማ የገለጹት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተሾመ ኪያስካ በዚህም የአምራች አርሶአደሮች ገቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተናግረዋል። የቡና ጥራት ለማስጠበቅ ተግባራዊ የኾነው የቡና ፓኬጅ ማሻሻያ…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር

የትራንስፖርት አገልግሎት ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች እንዲሳለጡ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ ዘርፎች አንዱና ዋነኛው መሆኑን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን ማረጋገጥ እንችላለን። የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ዘርፍ በአስፈላጊነቱ ልክ በተዋንያኖቹ ምክንያት በሚፈጠሩ ህገ ወጥ አሰራሮች በዜጎች ላይ የኑሮ ጫና ከመፍጠሩም በላይ ለመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችም ሰፊውን ድርሻ እንደሚወስድ አጠያያቂ አይደለም።ከቅርብ ጊዜ ወድህ በዓለም አቀፍ ገበያ ጫና የነዳጅ እና መለዋወጫ እቃዎች ዋጋ…

Read More

የዲጂታል ጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ታዬ አስቃስላሴ በተገኙበት ይፋ ተደረገ

ጤና ሚኒስቴር “ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያን” በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ይፋ አድርጓል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት፣ ታዬ አስቃስላሴ ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ መሆኑን በመግለጽ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የተዘጋጀዉን የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በይፋ ከፍተዋል። መንግስት የጤናው ዘርፍን ለማሳደግ እየተሰሩ የሚገኙ…

Read More