በክልሉ በየደረጃው የመልካም አስተዳደር ጉዳዮችን መፍታት የሚያስችል ተቋማዊ ፎረም ተቋቁመው ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ክልል ዓቀፍ የመልካም አስተዳደር እና ቅሬታ አቤቱታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ነዉ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና መስተዳድር ምክር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተረፈ ዘዉዴ፤ ከማህበረሰቡ በየደረጃው የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፈታት ህዝቡን ለልማት ከማነሳሳት ባለፈ ህዝቡን ከመንግሥት ጋር በማቀራረብ መልካም ሥራዎች እንዲከናወኑ ዕድል እንደሚፈጥር…

Read More

በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት ልማት መስክ የተሰማሩ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ።

ሀገራዊዉ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ የእያንዳንዱ ቤተሰብ ብልጽግና ማረጋገጫ መሠረት ተደርጎ አርሶ አደሩንና አርብቶ አደሩን በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። ኢኒሼቲቩ የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በማሳደግ ሀገራዊ ዕድገትን እውን ለማድረግ መሠረት የጣለ ነዉ። በካፋ ዞን በጎባ ወረዳ ያነጋገርናቸው አንዳንድ በማህበር የተደራጁ ሴቶች፣ ወጣቶችና አርሶ አደሮች በዶሮ ፣ በበግ እርባታና በዓሳ ሀብት…

Read More

የሕዝብ ተሳትፎ የልማት ኢንሼቲቮችን በማገዝ ረገድ ትልቅ አቅም ፈጥሯል!

መንግሥት በሕዝባዊ ተሳትፎ ሀገራዊ የልማት ኢኒሼትቮችን በማፋጠንና ነባር ተግዳሮቶችን ወደ እድል በመቀየር የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ እያደረገ ይገኛል፡፡ የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ በመላ ሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ኢኒሼቲቮችን ለመደገፍ ከፍተኛ አቅም እንዲፈጠር ያደረገ በመሆኑ አካታች እድገትን እና ፍትሐዊ የሀብት አጠቃቀም እዉን እንዲሆን አድርጓል፡፡ የህዝብ የልማት ተሳትፎ በመንግሥት እና በሕዝብ መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር፣ ሀገሪቱ በመሠረተ ልማት፣…

Read More

cs v

የቤንች ሽኮ ዞን ፀጥታ ምክር ቤት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ላይ ውይይት አካሄዷል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እንደገለፁት የዞኑን ሰላም አስተማማኝ በሆነ መንገድ ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ተግባራዊ አቅጣጫዎችንና የጋራ የአፈፃፀም ስልቶችን ለማስቀመጥ የዛሬው ጉባኤ ፋይዳው የጎላ እንደሆነ ተናግረዋል። በብዙ ጥረት የተገነባውን ሰላም በየወቅቱ ካልተገመገመ የገነባነውን ሰላም በትንሽ…

Read More

የማርበርግ ቫይረስን ለመመርመር የሚያስችል ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ወደ ስፍራው እየተጓዘ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

የማርበርግ ቫይረስን ለመመርመር የሚያስችል ተንቀሳቃሽ ወይም የሞባይል ላብራቶሪ በሽታው ወደ ተከሰተበት ስፍራ እየተጓጓዘ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ በተከሰተው የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴር እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን የሰጡት ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ በሽታው በተከሰተባቸው አካባቢዎች የለይቶ ማቆያ ቦታዎችን ከማዘጋጀት ጀምሮ የህክምና ቁሳቁስና ግብዓት የማሟላት ስራ መሰራቱን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የወልደሀኔ-ዱርጊ የመንገድ ፕሮጀክት ጎበኙ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘውን የወልደሀኔ-ዱርጊ የመንገድ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። የወልደሀኔ – ዱርጊ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 41 ኪሎ ሜትር እርዝማኔ ያለው ሲሆን በ2015 ዓ/ም ወደ ግንባታ መግባቱ ይታወሳል። የመንገድ ግንባታ ሂደቱን የጎበኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ግንባታው በተያዘው ጊዜ እንዲጠናቀቅ አጠቃላይ ስራው መፋጠን እንዳለበት አስገንዝበዋል። የመንገድ…

Read More

የሀገራችንን ውጥን ከዳር የሚያደርስ የፖሊስ አመራርና አባላት እንዲበራከቱ አየተሰራ ነው፦ዋና አፈጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን “ከጂኦስትራቴጂካዊ ኩስምና ወደ ታደሰ ቁመና” በሚል መሪ ቃል ከዞን፣ ከወረዳና ከተማ አስተዳደር ለተወጣጡ ፖሊስ አመራሮችና አባላት ያዘጋጀውን ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ነው። በስልጠናው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ዋና አፈጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ: ሀገራችን ኢትዮጵያ ከዓለም፣ ከአፈሪካ እንዲሁም ከቀጣናዊና ሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ተቃኝተው የተዘጋጀ ስልጠና መሆኑን…

Read More

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ እሳቤዎችን በመላበስ በቁርጠኝነት መተግበር ይጠይቃል

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ዝላይ እሳቤዎችን በመላበስ በቁርጠኝነት መተግበር ይጠይቃል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰብለ ጸጋ አየለ ገለጹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት የ200 ብር ለእናቴ ንቅናቄ የሃብት አሰባሰብ ዙሪያ ማስጀመሪያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄው መድረክ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች…

Read More

የኢትዮ-ኮደርስ ስልጠና በዲጂታሉ አለም ክህሎት ያለው ዜጋ ለመፍጠር ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተጠቆመ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ለዳውሮ ዞን ታርጫ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በኢትዮ-ኮደርስ ስልጠናና ዲጂታል መታወቂያ ዙሪያ ግንዛቤ አስጨብጧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትልና የስራ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አባተ ኡቃ ከ6ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቁመው፤በተለይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለብሄራዊ…

Read More

የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤቱ ችግርን በራስ አቅም ለመፍታት እንዳገዛቸው አርሶ አደሮችና ተሳታፊዎች ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ተሳትፏዊ ግብርናና የአየር ንብረት ሽግግር (PACT) ፕሮግራም ድጋፍ በምዕራብ ኦሞ ዞን በማጂ ወረዳ አኩ የመሬት ገጽታ (Land scape) በኑቹ አርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት የመስክ ልምድ ልውውጥ ተካሂደዋል። በአርሶ-አደሮች መካከል የልምድ ልውውጥ መፍጠር ለተሻለ ምርታማነት እንደሚያበቃ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት በአነስተኛ ማሳ ትምህርት የሚወስዱበት፣ በአካል…

Read More