በክልሉ የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል በተሰጠው ትኩረት መሻሻሎች እየታዩ ነው:- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ትምህርት ቢሮ 2ተኛውን የትምህርት አስተዳደር ጉባኤ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በተሰጠው ትኩረት መሻሻሎች እየታዩ መኾኑን ተናግረዋል። በማኅበረሰብ ተሳትፎ የትምህርት ቤት ደረጃ ማሻሻልና የትምህርት ግብዓት ከማሟላት አኳያ አበረታች ውጤት መመዝገቡን የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ፥ በተያዘው በጀት ዓመትም…

Read More

የኮሪደር ልማት ሥራዎች የገጠር-ከተማ ትስስርን በማፋጠን የኢትዮጵያ ዘላቂ ብልጽግናን ያረጋግጣል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የገጠር-ከተማ ትስስርን በማፋጠን ዘላቂ ብልጽግናን እንደሚያረጋግጡ የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ። ኢትዮጵያ እየገነባች ያለውን ብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ በተሳለጠ የመሠረተ ልማት ትስስር ለማጎልበት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን አገልግሎቱ አስታውቋል። በከተማ እና ገጠር መካከል ያለውን የአኗኗር ዘይቤ ለማቀራረብ የገጠር የኮሪደር ልማት ወደ ትግበራ መግባቱ ይታወሳል። የገጠር ኮሪደር…

Read More

በበጀት ዓመቱ የገጠር የጤና ትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች በተሟላ መልኩ መፈጸም እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የጤና ቢሮ “ዘላቂ እንቨስትመንት እና ፈጠራ ለጤናው ዘርፍ እምርታ” በሚል መርህ ቃል ያዘጋጀው የጤና ሴክተር ጉባኤ በታርጫ ከተማ ተካሂዷል። ለጤናው ዘርፍ ውጤታማነት ብቃት ያለውን የአመራር ስርዓት መፈጠር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የጤናውን ዘርፍ ተልዕኮ በተሻለ መልኩ ለማሳካት የዘርፉ አመራር የተግባር ቁርጠኝነት መጠናከር እንዳለበት ያነሱት ርዕሰ…

Read More

ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ግጭቶችንና አለመግባባቶችን በእርቅ በመፍታት ፍትህን አስጠብቆ ለማየቆት የጎላ ሚና እንዳላቸው ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ባህላዊ ፍርድ ቤቶቹን በአዋጅ ቁጥር 35/2016 መሠረት በማቋቋም በሁሉም ወረዳዎችና ቀበሌዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ ይገኛል። ለዚህም በክልሉ በምዕራብ ኦሞ ዞን በመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ባህላዊ ፍርድ ቤቶቹ እስከ ቀበሌ ድረስ በማቋቋም ተግባራዊ በማድረግ ወደ ስራ ተገብቶ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በወረዳው ያነጋገርናቸው አንዳንድ ባህላዊ ፍርድ ቤት አካላት እንደገለጹት፣…

Read More

በጤናው ዘርፍ የተለዩ የገጠር ትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን በመፈጸም የገጠሩን ማኅበረሰብ ኑሮ ማሻሻል ይገባል:- ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የጤና ቢሮ “ዘላቂ እንቨስትመንት እና ፈጠራ ለጤናው ዘርፍ እምርታ” በሚል መርህ ቃል የጤና ሴክተር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥በጤናው ዘርፍ የተለዩ የገጠር ትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎችን በመፈጸም የገጠሩን ማኅበረሰብ ኑሮ ማሻሻል ይገባል ብለዋል። የገጠር ትራንስፎርሜሽን፣ የገጠሩን ማኅበረሰብ አጠቃላይ ኑሮ ለማሻሻል ፈጠራና ፍጥነት እንዲሁም አንዳንድ ተግባራትን…

Read More

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት የተላለፈ መልዕክት

የነፃ ምርት ዝውውርን ማስፈን የኢኮኖሚ ብልጽግናን የማረጋገጥ ጉዳይ ነዉ። የክልላችን ብልጽግና የሚረጋገጠው በሕግና በሥርዓት በተመራ ነፃ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ሲኖር ነዉ። በሀገራችን ነጻ የምርት ዝዉዉርን የሚገቱ በየአካባቢዉ የተቋቋሙ ኬላዎች እንዲነሱ መንግስት መወሰኑ ይታወቃል። መንግሥት የወሰነውን ይህንን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ውሳኔ መሠረት በማድረግ፣ በየአካባቢው ተቋቁመው ነፃ የምርት ዝውውርን የሚያደናቅፉ ሕገ-ወጥ ኬላዎች ሁሉ እንዲነሱ መደረግ እንዳለበት ይታወቃል። ይህ…

Read More

በካፋ ዞን፣ጎባ ወረዳ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ተግባራት እየተከናወነ መኾኑ ተገለጸ

የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታረቀኝ ታደሰ ከክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ የህዝብ የልማት ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ በርካታ ተግባራት በወረዳው እየተከናወነ መኾኑን ተናግረዋል። ወረዳው፣ በዞኑ ከሚገኙ ወረዳዎች ሰፊ የልማት አቅም ያለው ወረዳ መኾኑን የጠቆሙት አቶ ታረቀኝ ለግብርናና ለቅመማ ቅመም ልማት ሰፊ አቅም ያለው እንደኾነ አስረድተዋል። ወረዳው በተለይም ለቡና ምርት ተስማሚ የአየር ፀባይና ስነምህዳር ያለው አከባቢ መኾኑን…

Read More

ህብረተሰቡ ራሱን ከወቅታዊ በሽታ ለመከላከል ልዩ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል።

ኅብረተሰቡ ከወቅታዊ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ (Hemorrhagic Fever) ራሱን እንዲከላከል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አሳስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በመልዕክታቸው፥ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከታየበት ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አከባቢ ጋር የሚዋሰን በመሆኑ ልዩ ጥንቃቄ ያሻል ብለዋል። በተለይም በክልሉ የምዕራብ ኦሞ ዞን እና የካፋ…

Read More

የህብረተሰቡን የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ትልቅ ሚና ያለው የሰንበት ገበያ በአመያ ከተማ ተጀመረ።

የህብረተሰቡን የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ትልቅ ሚና ያለው የሰንበት ገበያ በዛሬው በኮንታ ዞን አመያ ከተማ የዞኑን የከተማ አስተዳደር የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የዞኑ ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ወንድማገኝ ኡቴ እንደገለፁት በአመያ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማቅለልና የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ትኩረት ተሰጥቶ እየሰራ መሆኑንና ለዚሁ ሥራ የሚያግዝ የሰንበት ገበያ…

Read More