ኢትዮጵያና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ፈረሙ

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ልማት ትብብር የሚውል የ1 ነጥብ 466 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። ድጋፉ ለአምስት ዓመት ለጤና ዘርፍ ዘላቂ ልማት እና የጋራ ኢንቨስትመንት ማጠናከሪያ ትብብር የሚውል ነው። የመግባቢያ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና በኢትዮጵያ…

Read More

በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡና በቱር ኢትዮጵያ “ላንድ ኦፍ ኦሪጅን” ጎብኝት ተደረገ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡናን ለዓለም ያበረከተች የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ማኪራ ቡናን የቱር ኢትዮጵያ ቡድን ጎብኝቷል። በኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተመራ ቱር ኢትዮጵያ /Land of Origion/ ቡድን በካፋ ዞን የቡና መገኛ በሆነቹ ዴቻ ወረዳ ማኪራ ጉብኝት አድርጓል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከማኪራ ቡኒ መንደር የቡና ምርት በቡና መገኛ እስከ ማኪራ ድረስ በመምጣት የሚገበያዩበት…

Read More

ከሪበላ ሐይቅ:-ዉብ ተፈጥሮ ማራኪ መዝናኛ

የለውጡ መንግስት ትኩረት ከሰጠባቸው ዘርፎች አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ ሲሆን ያንኑ እኒሼቲቭ እያስፋፉ ካሉት አካባቢዎች አንዱ ኮንታ ዞን ነው። በዞኑ ተዝቆ የማያልቁ የቱሪዝም ሀብቶች መካከል አንዱ በኤላ ሃንቻኖ ወረዳ ከሪበላ ባደጉቻ ቀበሌ የሚገኘው ከሪበላ ሐይቅ ነው። ሐይቁ ውብ ቀለም በሚሰጡ ተፈጥሯዊ ጥቅጥቅ ደኖችና ዘንባባ ቀለማት የተሞሸረ በመሆኑ ለአይን ተጨማሪ እፎይታ ይሰጣል። ይህ ውብ ስራ ተፈጥሯዊ ይዞታን…

Read More

በኢትዮጵያ ልዩነቶች በሀገር በቀል እሴቶች መፈታት አለባቸው የሚለው የመደመር መንግሥት ዕሳቤ ውጤት እያስመዘገበ ነው

በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነቶች በሀገር በቀል እሴቶች መፈታት አለባቸው የሚለው የመደመር መንግሥት ዕሳቤ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንዳሉት፤ የመደመር መንግሥት ሰላምን ለማረጋገጥ በሰላማዊ መንገድ ብቻ የሚል ግልጽ አቋም አለው፡፡…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ…

Read More

“ቲካሻ ቤንጊ ” ባህላዊ ይዘቱና ስርዓቱን ተጠብቆ በድምቀት ለማክበር በትኩረት እየተሰራ ነው ።

የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተጠቁሟል ። የሸኮ ብሄረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ” ቲካሻ ቤንጊ” በመጪው ወርሃ ጥር እንደሚከበር ተገለጸ። የሸኮ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሪ ጉርሙ እንደገለጹት በዓሉ አሮጌው ዓመት የሚሸኝበት አዲሱ አመት በተስፋ የምንቀበልበት መሆኑን በመግለፅ ዘንድሮ ከወትሮ በተለየ ከፍ ብሎ ለማክበር እየተሰራ ይገኛል…

Read More

ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት የቴክኖሎጂና ምርምር ሥራዎችን አጠናክረን እንቀጥላለን

ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት አጋዥ የቴክኖሎጂና የምርምር ሥራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሳካቱን መግለጻቸው ይታወቃል። በተለይም በሕዝብ መገልገያ ዲጂታል መሠረተ ልማቶች ዝርጋታ ውጤታማ ሥራ መከናወኑን አንስተው፥ ኢትዮጵያ ወሳኝ በሚባል ደረጃ ከጥሬ ገንዘብ ግብይት ወደ ዲጂታል…

Read More

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ቦታ ያለው እንዲሆን በማድረግ ረገድ የድርጅቱ ሰራተኞች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ በፊት ለሰራተኞቹ 1 ሺህ 200 ቤቶችን ገንብቶ…

Read More

ሙስናና ብልሹ አሰራርን የሚከላከል ማህበረሰብ በመፍጠር በተቋማት ደሞክራሲያዊ አሰራርን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ

‎”ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር ” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት አዲስ ለተመደቡና ነባር የስነ ምግባር ዳይሬክቶረት ፣ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ቴፒ ግቢ እየተሰጠ ይገኛል። ‎በስልጠናው ማስጀመሪያ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ እንደገለፁት የሚሰጠው ስልጠና ሙስናና ብልሹ…

Read More