የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በደካ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በካፋ ዞን ደካ ከተማ “የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። የህዝብ የውይይት መድረክ መፈጠሩ በህብር የተጀመረውን ልማት በህብር ለመጨረስ የሚረዳ እንደሆነ በዚሁ ወቅት ተመላክቷል። በመድረኩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ለማ መሰለ፣የካፋ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…
