የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በቢፍቱ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መቱ አኩ በመክፈቻ ንግግራቸው የውይይቱ ዋና አላማ የህዝብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለመመለስ መሰረት ያደረገ እንደሆነ በመግለፅ ሀገራችን በመደመር መንግስት እሳቤ በመመራት በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበች ትገኛለች በማለትየመደመር መንግስት ከህዝብ የተወለደ በመሆኑ ህዝብን በማዳመጥ የተጎደሉ ነገሮች ላይ ቤተሰባዊ ውይይት በማድረግ የሚመልስና የሚፈታ ነው ብለዋል። አክለውም…

Read More

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ለከተሞች ዘመናዊነት ማሳደግ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በቴክኖሎጂ የዘመኑ ከተሞችን ለመገንባት እና የዜጎችን የአኗኗር ሁኔታ ለማሻሻል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል ዕድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት የስትራቴጂው ቁልፍ ትልሞች መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወቃል። እነዚህን ትልሞች ለማሳካት የሕዝብ…

Read More

የቀደምት ዳውሮዎች ችሎት አዳራሽ የነበረው “ካቲ ሁሉቆ” ዋሻ

ካቲ ሁሉቆ ዋሻ በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሣ ወረዳ ሎማ ሻምቢ ቀበሌ የሚገኝ ሲሆን ከወረዳው ዋና ከተማ በስተ ደቡብ ምዕራብ በ 25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ከ 18ኛ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ነገስታት ማህበራዊ፣ አስተዳደራዊ እና ሌሎች የእምነት ጉድለት የፈፀሙ ግለሰቦችን ምህረት የሚሰጡበት ስፍራ እንደሆነ የታሪክ አዋቂዎች ይናገራሉ። አጥፊዎች ምህረት ለመቀበል ሲመጡ በመግቢያው በር በኩል መጥተው ከንጉሱ…

Read More

በህዝብ ውይይቶች የተሻሉ ተግባራት እውቅና የሚሰጥባቸው ክፍተቶችን ለማረም ግብዓት የሚገኝበት መሆኑ ተጠቆመ።

በሲዝ ከተማ አስተዳደር”የጉባ ብስራቶች የመደመር ትሩፋቶች”በሚል ህዝባዊ ውይይት አየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ እንደገለፁት በብልፅግና በፓርቲያችን መሪነት በሀገራችን በርካታ ስራዎች የተሰሩበት፣በቀጠናው ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን ያስቻለ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻልና ከድህነት የማላቀቅ ስራ በስፋት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። መንግስት በሁሉም ደረጃ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ሊያሳዩ የሚችሉ ፕሮጀክቶችን የማጠናቀቅ፣የመጀመር…

Read More

በመደመር አስተሳስብ የሚመራዉ የመደመር መንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት ውስብስብ ችግር እያላቀቀ ተጨባጭ ድሎችን እያስመዘገበ ነዉ:-አቶ የሺዋስ ዓለሙ

”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የዉይይት መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ አውራዳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በህዝባዊ የውይይት መድረክ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ አለሙ እንደገለጹት ፤ሀገር የምትመራው በመደመር መንግስት አስተሳሰብ ነው። ሀገሪቱን የሚመራው የመደመር መንግስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት ውስብስብ…

Read More

የጉባ ብስራቶችና የመደመር መንግስት ትሩፋቶች ላይ በህዝብና በመንግስት ቅንጅት የመጣው ለውጥ የሀገራችን ከፍታ ያሳየ ነው ተባለ

በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተማ አቀፍ የህዝብ ውይይት መድረክ መካሄድ ጀምረዋል። በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የማሻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዷለም ጌታቸው የጋራ ልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ቀጣይ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚገባ ጠቁመዋል። ‎‎‎‎‎‎‎በውይይት መድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ…

Read More

ጉባ የኢትዮጵያውያን ትግስት ፣አንድነት ና የማይበገር መንፈስ የታየበት ስፍራ ነዉ ሲል አቶ አቶ ኢብራሂም ተማም ተናገሩ

የጉባ ብስራቶችና የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች በሚል መሪ ቃል በገሣ ጫሬ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም የብልጽግና ፓርቲ መንግሥት ሆኖ አገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እያከናወነ ይገኛል። ጉባ የኢትዮጵያውያን ትግስት ፣አንድነት ና የማይበገር መንፈስ የታየበት ስፍራ ነው በማለት ብስራቱ የጨለማ…

Read More

“የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሀሳብ በሲዝ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።xfcs

ህዝባዊ ውይይቱ በመንግስትና በህዝብ ትብብር የተሰሩ በርካታ ሥራዎችን እና የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማጠናከር፣ እንዲሁም የህዝብን ተሳትፎ ይበልጥ ለማረጋገጥ እንዲሁም ጠቃሚ ግብዓት ለማግኘት ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ተጠቁሟል። በውይይቱ የከተማው የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ሴቶች፣ የንግዱ ማህበረሰብ ፣የሃይማኖት አባቶችን፣ ባለሀብቶችና ምሁራንን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ተሳትፈዋል። በውይይት መርሃ-ግብሩ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ፣ የቤንች ሸኮ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት በካፋ ዞን ሺሽንዳ ከተማ አስተዳደር “የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ከከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ውይይቱ በዞኑ በሚገኙ ሁሉም የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት እየተከናወነ ይገኛል ። በውይይት መድረኩ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ፣ የካፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ደመላሽ ንጉሴን ጨምሮ የሺሺንዳ ከተማ ነዋሪዎች አመራሮች ተገኝተዋል። በመድረኩ ባለፉት የለውጥ አመታት በመንግስትና በህዝብ ትብብር የተገኙ ውጤቶችና የቀጣይ…

Read More

ከፍትህ አስተዳደር ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ቅንጅታዊ የፍትህ አሰጣጥን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ዐቃቢያነ ህግ በአዲሱ የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው መድረክ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ቤተልሔም ዳንኤል የፍትህ ስርዓቱን ለማሻሻልና ለማዘመን በየወቅቱ የሚወጡ ማሻሻያዎችን በተገቢው አቅም መተግበር ያስፈልጋል ብለዋል። ስልጠናው በዋናነት…

Read More