የቲካሻ ቤንጊ መልካም እሴቶችን ለዘላቂ ሠላም ግንባታ ልንጠቀም ይገባል:- ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ ለሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ዕሰ መስተዳድሩ በዓሉን አስመልክቶ ባስተለለፉት መልዕክት፣ የሸኮ ብሔር የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ ባህል፣ ወግና ትውፊት ያለው ብቻ ሳይሆን፤ ለዘመናት የቆዩና ዛሬም ድረስ ለሰላማችን መሠረት የሆኑ ባህላዊ የእርቅና የዳኝነት ሥርዓቶች ባለቤት ነው ያሉት ዶ/ር…
