ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
ሪፖርታዥ ከማምረት የሚሻገር ዕድል ይዘው የመጡ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽኖች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ከሚያመላክቱ ጉዳዮች አንዱ የዜጎች አካላዊና አዕምሯዊ ጤንነት መረጋገጥ መቻሉ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በብዙ ታዳጊ ሀገራት ላይ የሚስተዋለው የመቀንጨር ችግር ከኢትዮጵያ እንዲጠፋ ዘንድ መንግስት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ እንዳለ ማወቅ ተችላሏል። ከእነዚህ የመፍትሔ አቅጣጫዎች አንዱ ዜጎች በፕሮቲን የበለጸጉ…
