በአፍሪካ የውሃ ደህንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል

በአፍሪካ የውሃ ደህንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው 51ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ (PRC) መደበኛ ስብሰባ ከዛሬ ጀምሮ የህብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል። ስብሰባው”ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት” በሚል የአፍሪካ ህብረት ባዘጋጀው የ2026 መሪ ሃሳብ የሚደረግ ነው። የዘንድሮው መሪ ሀሳብ ጭብጥ በአፍሪካ የውሃ ደህንነትና ንጽህና…

Read More

“ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ስራዎች ወደ ላቀ ምዕራፍ የተሸጋገሩ ውጤቶች ተመዝገበዋል።” ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር)

የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በባህርዳር ከተማ ሲያካሂድ የነበረው መድረክ ተጠናቀቀ። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2018 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱም የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ…

Read More

“ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል።አቶ ፍቃዱ ተሰማ

“ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ” በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2018 የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ፍቃዱ ተሰማ እንደተናገሩት ያለፉት ስድስት ወራቶች ይህን ግዙፍ ፓርቲ የሚመጥን ጠንካራ አደረጃጀት ለመገንባት አደረጃጀቶችን…

Read More

ለምርጫ ሂደቶች ውጤታማነት የተናበበና የተቀናጀ የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ስራ ያስፈልጋል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሲያካሂድ የነበረውን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እንደገለፁት የፓርቲውን ዕሳቤዎች፤ ያስመዘገባቸውን ድሎች እንዲሁም ትልሞች ሁሉንም የሚዲያና የኮሚኒኬሽን አማራጮች በመጠቀም ለህዝብ የማሳወቅና ግንዛቤ የመፍጠር ተግባራት በላቀ ሁኔታ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል። በቅድመ…

Read More

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የደካ ዳሩ ሰላም መስጊድ ተመረቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ካፋ ዞን ደካ ከተማ ውስጥ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሙሉ ተሳትፎ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ግዙፉ የዳሩ ሰላም መስጊድ በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። በ1,950 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ዘመናዊ መስጊድ፣ ለከተማው ተጨማሪ ውበትና ቅርስ ከመሆኑም ባሻገር፣ የማህበረሰቡን የመተባበርና የአንድነት መንፈስ በተግባር ያሳየ ፕሮጀክት መሆኑ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ…

Read More

‎የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር ” ከበዓል ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳው የላቀ ነው። አቶ ፍቅሬ አማን

‎የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ ቢስት ባር በሲዝ ከተማ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች ውስጥ አንዱ የቤንች ብሔር ነው። የቤንች ብሔር የራሱ የሆኑ ቱባ ባህል ያለው ሲሆን ከእነዚህ ቱባ ባህሎች ውስጥ ደግሞ የ”ቢስት ባር” የዘመን መለወጫ በዓል አንዱ ሲሆን ከሩቅም ከቅርብም ያሉ በጋራ ተሰባስበው የሚያከብሩት ለህጻናትና ለወጣቶች ምክር…

Read More

ባህልን አልምቶ ተንከባክቦ ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ገለጹ።

የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር ” በፓናል ውይይት በሲዝ ከተማ እየተከበረ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ቢስት ባር የህዝቦችን የእርስ በርስ ትስስር የሚያጠናክር በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። ቢስት ባርን የበለጠ እንዲለማም ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር አብሮ በማስተሳሰር ማሳደግም ይገባል ብለዋል። ቢስት ባር ካለው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች የተነሳ ትልቅ የሀገር ሀብት…

Read More

የሚወረወሩብንን ድንጋዮች ለግንባታ እንጠቀማቸዋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

እያንዳንዱ የሚወረወሩብንን ድንጋዮች ለግንባታ እንደሚውል ብሎኬት እንጠቀማቸዋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በትናንትናው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ በመልዕክታቸውም÷ እያንዳንዱን ጦር እና ፍላፃ እንደ አርማታ እንዲሁም እያንዳንዱን ስድብ እና የቅናት ጩኸት እንደ ማንቂያ ደወል እንጠቀምበታለን ሲሉም ተናግረዋል፡፡ በድምሩ ግን የኢትዮጵያን ብልፅግና እና የኢትዮጵያን መፅናት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ለቢስት ባር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸው ኬኒ፣ የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባኤው በመልዕክታቸው የጠቀሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ “ቢስት ባር” የሕዝብን አብሮነት፣ ሰላም፣ ወዳጅነትና ወንድማማችነትን የሚያደምቅ ትልቅ እሴት መሆኑን ገልጸዋል። በዓሉ አሮጌውን ዓመት በመሸኘትና አዲሱን ዓመት በመቀበል፣ ሕዝቡ ለአዝመራ…

Read More