Trendings

በየብሄረሰቡ የሚከበሩ በዓላት “የመደመር ዕሳቤን” ከማጠናከረም ባለፈ ጤናማ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ያጠናክራሉ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ – ጉባኤ ለቤንች ብሄር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በክልሉ የአንድ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል ሲከበር የአንዱ ብሄረሰብ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ተባባሪ በመሆን የሚከናወነው ተግባራት ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ – ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ…

Read More

“የቢስት ባር” ዕሴቶቻችን የአብሮነታችን መሰናሰኛ የአንድነታችን ምሰሶና የብልጽግና ተምሳተሌት ማሳያ ነው ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ለቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ” ቢስት ባር “በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ አመልዕክት አስተላለፉ በመልዕክታቸው የጥንት አባቶች የስልጣኔ ማሳያ የሆነው የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” አዲስ እህል ሲደርስ ቤንቾች ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተካፍሎ በመቅመስ ከአሮጌው ወደ አዲስ ዓመትን የሚሸጋገሩበትና አዲስ ተስፋን የሚላበሱበት ውብ ባህላዊ…

Read More

በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን በላይ ቡና ተመርቷል

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 በላይ ቶን ቡና መመረቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በተያዘው ዓመት 2 ሚሊየን 462 ሺህ 718 ሔክታር በቡና ልማት መሸፈኑን በባለሥልጣኑ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ደፈረስ ለኢዜአ ተናግረዋል። ከዚህ ውስጥ አሁን ላይ ምርት የሚሰጥ የቡና መሬት ሽፋን በአርሶ አደር 1 ሚሊየን 537ሺህ 626…

Read More

የህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በየደረጃው የሚገኝ አመራር በቁርጠኝነት መስራት አለበት – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስትና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋትና በጉድለት የተነሱ ችግሮች ፈጥኖ በማረም የህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት ነው በመድረኩ ማጠቃለያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የገለጹት። የከተማና የገጠር ኮሪደር ልማት…

Read More

በስድስት ወራት ከ20 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት በዋና ዋና ሰብሎች መሰብሰብ ተችሏል – አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስትና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በአፈጻጸም ግምገማው በክልሉ ግብርናን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰሩ ተግባራት ላይ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፥ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ስነጻጸር በምርት ዘመኑ የማሳ ሽፋንና የምርት መጠነ መጨመሩን ጠቅሰዋል።…

Read More

ባለፋት ስድስት ወራት በክልሉ ማኅበረሰብን በማሳተፍ መደበኛና የንቅናቄ አጀንዳዎችን በተሻለ መልኩ መፈጸም ተችሏል – እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የመንግሥት እና የብልጽግና ፓርቲ የተግባር አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ነዉ። ባለፋት ስድስት ወራት በክልሉ ማኅበረሰብን በማሳተፍ መደበኛና የንቅናቄ አጀንዳዎችን በተሻለ መልኩ መፈጸም መቻሉን ነው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የገለጹት። በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በማከናወን ወደ ተግባር መገባቱን…

Read More

በማህበራዊ ዘርፍ የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በቦንጋና ታርጫ የሳተላይት ደም ባንኮች ደም ለማሰባሰብና ለማሰራጨት 3 ሺህ 450 ዩኒት ለማሰባሰብ ታቅዶ 82 በመቶ መፈፀም መቻሉንና በወባ በሽታ የመያዝ ምጣኔን ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወራት ጋር ሲነፃፀር በ29.5 መቀነስ መቻሉም በሪፖርቱ…

Read More

የፍትህና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለይቶ ምላሽ ለመስጠት በትኩረት መሰራቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ገለጸ

‎የክልሉ የመንግስት የስድስት ወራት አፈፃፀም ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል። ‎በመድረኩ የክልሉን ዋና ዋና የመንግስት አፈፃፀም የስድስት ወር ሪፖርት ያቀረቡት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ የፍትህ ዘርፉን ማዘመንና ተደራሺነትን ማስፋፋት በመንግሥት በልዩ ትኩረት ከሚፈፀሙ ተግባራት አንዱ መሆኑን ገልፀዋል። ‎ነፃና ገልለተኛ የፍትህ ተቋማትን ለመገንባት የተወሰደው እርምጃ ውጤት…

Read More

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነት እና ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ ኢትዮጵያ እምቅ አቅሟን እና ታላቅ ርዕይዋን የሚመጥን ሌላ ተጨማሪ ሜጋ ፕሮጀክት ጀምራለች። የቢሾፍቱ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት…

Read More

በመንግሥት በህብረተሰና በባለድርሻ አካላት የጋራ ተሳትፎ በክልሉ የመሰረተ ልማት ስራዎች እየተጠናከረ ይገኛል ። ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓርቲና የመንግስት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ‎በክልሉ በስድስት ወራት ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና የመንግስት አፈፃፀሞችን ሪፖርት ያቀረቡት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ በመንግሥት በአጋር አካላት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሳትፎ የመንገድ የውሃና የመስኖ መሰረተ ልማቶች ተጠናክሮ እየተሰሩ እንደሆነ ገልፀዋል። ‎በህብረተሰቡ ለመሰረተ ልማት ግንባታ በገንዘብ በጉልበትና…

Read More