ባለፉት ስድስት ወራት በኢኮኖሚ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶች ተጠናክረው ሊቀጥል እንደሚገባ የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በኢኮኖሚ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶች ተጠናክረው የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት የግማሽ ዓመት የፓርቲና የመንግስት ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት በኢኮኖሚ…
