ቢስት ባርን ለማክበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል

የበዓሉን ዝግጅት አስመልክቶ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መግለጫ ሰጥተዋል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አቶ ሃብታሙ ካፍትን በሰጡት መግለጫ የ”ቢስት ባር” ጥር 4 እና 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዓሉ በተለያዩ ክዋኔዎች በድምቀት ይከበራል ብለዋል። የቢስት ባር አዲስ እህል መግባቱን ተከትሎ የሚከበር በዓል ስሆን በቤንች ብሔር ዘንድ ለፈጣሪ ምስጋና የምቀርብበት ነው…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶችን በማህበራዊ ፣ በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ ታላቅ ሃገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

በንቅናቄ መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የገበያ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ፓርቲያችንን እንደ ሀገር በተለይ እየተካሄደ ባለው በሃገረ መንግስት ግንባታ ሴቶች ሚና እጅግ በጣም የጎላ በመሆኑ ሴቶችን በማህበራዊ ፣ በፖለቲካ እና በኢኮኖሚ በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ ትልቅ ሃገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሰራና በተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው ብለዋል። አያይዘውም የብሔራዊነት…

Read More

ሴቶች ለሠላም ግንባታና ዴሞክራሲያዊ ባህል መስፈን የሚያደርጉትን ሚና ወደ ፊት ማምጣት እንዳለባቸው ተጠየቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቦንጋ ማዕከል “ለዴሞክራሲያዊ ባህል ግንባታ የሴቶች ሚና” በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ አካኺዴል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሴቶች ክንፍ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሠብለ ፀጋ አየለ ከብልፅግና ፓርቲ እሳቤዎች አንዱ ዘላቂ ሠላምን በንግግርና በድርድር ማስፈን በመሆኑ እኛ ሴቶች ለተግባራዊነቱ መተግጋት ይጠበቅብናል ብለዋል።…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳር እና ታህሳስ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More

wdde

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ነው።

መድረኩ “ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ ፓርቲው በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ለጠንካራ ሀገረ-መንግስት ግንባታ ጠንካራ ኢንስፔክሽን ያለው ሚና ከፍተኛ ስለመሆኑ አጽንኦት ሰጥተዋል። ኮሚሽኑ በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች ስላከናወናቸው…

Read More

ሁለንተናዊ ማህበራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት አመራር ቁርጠኝነት መጠናከር አለበት – አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት ክልላዊ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን፥የዜጎችን ሁለንተናዊ ማህበራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በየደረጃው የሚገኘው አመራር ቁርጠኝነት መጠናከር አለበት ብለዋል። ባለፉት ጊዜ በቅንጅት በተሰራው ውጤታማ ሥራ የክልሉ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና አፈጻጸም…

Read More

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ሴክተር መ/ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ መካሄድ ጀመረ።

የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ እንዳሉት፣የተቋማትን የመፈፀም አቅም ለማጎልበት እንዲቻል ድጋፍና ክትትል በማደረግ የተጠናከረ የአፈፃፀም ግምገማ እየተደረገ ነው ብለዋል። በመድረኩም የተቋማት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ቁልፍ የአፈፃፀም ተግባራትን በመገምገምና በጉዳይ ላይ በልዩ ትኩረት በመወያየት የግምገማው ውጤት ለሚመለከተው አካል የሚቀርብ እንደሆነም ገልፀዋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ዕቅድ ዝግጅት ዘርፍ ሃላፊ አቶ ሚሊዮን…

Read More

ምክክር ለጋራ አሸናፊነት፣ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረመንግሥት ግንባታ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በኢትዮጵያ ለዘመናት ያለመግባባትና የንትርክ እንዲሁም የእርስ በርስ ግጭት ምንጭ የነበረው ኋላቀር የፖለቲካ ባህላችን የወለደው ችግር ነው። ይህን ችግር በመሠረታዊነት ለመቅረፍ እና በሀገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ አጀንዳዎች ዙርያ የሚታዩ ልዩነቶችንና መካረሮችን ለማረቅ ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ ጉዳይ ነው ፡፡ መንግሥት አዎንታዊ የሰላም ባህል እንዲሰፍንና የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል ተገንብቶ ኢትየጵያውያን ችግሮቻቸውን በጠረጴዛ ዙርያ በሃሳብ አውድ ብቻ መፍታት አለባቸው የሚል…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳር እና ታህሳስ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More