በክልሉ ለ19 ሺህ ነባር አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ስልጠና በ32 ማዕከላት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁ ተገለጸ።

በትራንስፖርት ዘርፉ እየተስተዋሉ ያሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመቅረፍ የዘርፉ የአገልግሎት እርካታ ኦውን እንዲሆን እንደሚሰሩ ተሳታፊዎች ገልጸዋል። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዘመዴ አንዳርጌ እንዳሉት በክልሉ ለ19 ሺህ ነባር አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ስልጠና በ32 ማዕከላት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁን ገልጸዋል። አክለውም በማህበራትና በመንግስት ተቋማት ሥር የሚሰሩ ነባር አሽከርካሪዎች በተመቻቹ የማሰልጠኛ ማዕከላት ሥልጠናቸውን እንዲወስዱ ምቹ…

Read More

በየደረጃው ድጋፍና ክትትል በማጠናከር የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ የሚቆጠርና የሚጨበጥ ውጤቶችን ማስመዝገብ ይጠበቃል ፦አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን በተገኙበት በካፋ ዞን ከዞን ማዕከል እስከ ቀበሌያት ድረስ የተከናወኑ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ግብረመልስ ተገመገመ። በግምገማዉ ወቅት አቶ ፍቅሬ አማን፤ የድጋፍና ክትትል ዓላማዉ የተጀመሩ ሥራዎችን የበለጠ ማላቅና የሚታዩ ክፍተቶችን በፍጥነት ለመፍታት ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል ነው ያሉት። ለዚህም በየደረጃው ጠንካራ ድጋፍና ክትትል በማድረግ…

Read More

በክልሉ በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ከታቀፉት የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል 15206 የሚሆኑት ከተረጂነት ተላቀው ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን እንዲችሉ ተደርጓል፦ዶ/ር ለማ መሠለ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም 5 “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በሚል መርህ የሚሸጋገሩ ተረጂዎች ክልላዊ የምረቃ መርሃግብር በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ ወረዳ ደነባ ቦላ ቀበሌ ተካሂዷል። በክልሉ በልማታዊ ሴፍትኔት ከታቀፉ 23669 የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ 15206 (64.3%) የሚሆኑት ከተረጂነት ተላቀው ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ከመቻል ባለፈ ለአገር የኢኮኖሚ ዕድገት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ መደረጉን…

Read More

የጤና ሴክተር ተግባራትን በማሳለጥ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማላቅ የጤና መረጃ ስርዓት መዘመን እንደሚገባ ተመላከተ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጤና ቢሮ ከክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የ4ኛ ዙር የፖሊዮ ዘመቻ አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር የግምገማ መድረክ በቦንጋ አካሂደዋል። በመድኩ ላይ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እና ሌሎች የተቀናጀ የጤና ተግባራት አፈጻጸም ሰነድ ለተሳታፊዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። 4ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው ከ630ሺ በላይ ህፃናት ተደራሽ መሆን መቻሉን እና…

Read More

በክልሉ የበዓል ፍጆታ እቃዎች ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዓላትን ተከትሎ የሚከሰቱ የምርቶችን ዋጋ ጭማሪ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ መጪዎቹን የገናና ጥምቀት በዓላትን ተከትሎ በምርቶች ላይ እጥረትና ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ይገኛል፡፡ ለዚህም ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ባለው መዋቅር ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ግብረ ኃይል…

Read More

ከ275 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለዉን የቦንጋ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ጎበኙ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ ግንባታዉ እየተከናወነ የሚገኘዉ የቦንጋ አዳሪ ትምህርት የሥራ እንቅስቃሴ ያለበት ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። የቦንጋ አዳሪ ትምህርት ቤት ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሰዎች ለሰዎች መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ገንዘብ ድጋፍ ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል። የትምህርት ቤት ግንባታ አፈጻጸም በ2ዐ18 ዓ.ም ሚያዝያ ወር መጨርሻ አጠናቅቆ ለማስረከብ…

Read More

ለፖሊስ መኮንኖች የሚሰጠው የማዕረግ ሽግግር የደረጃ ዕድገት ብቻም ሳይሆን ሀገራዊና ክልላዊ አደራም ጭምር ነው፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሞዲዮ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ለሶስተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸው የመካከለኛ እና ከፍተኛ ማዕረግ ሽግግር ሰልጣኝ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። ተመራቂዎቹ የቆይታ ጊዜያቸዉን የሸፈኑ ከዋና ሳጅን ወደ ረዳት ኢንስፔክተር እና ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር ሽግግር የሚያደርጉ ናቸው። በምረቃው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት ፤ የፖሊስ ሠራዊትና የጸጥታ መዋቅር ዋነኛ…

Read More

4ኛ ዙር የፖሊዮ ዘመቻ አፈጻጸም ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች በሌሎች የጤና መደበኛ ተግባራት ላይ ለመድገም መስራት ይገባል፦ አቶ ኢብራሂም ተማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጤና ቢሮ ከክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የ4ኛ ዙር የፖሊዮ ዘመቻ አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ እየገመገመ ይገኛል። ግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃፊው አቶ ኢብራሂም ተማም የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በክልሉ ሁሉም አካባቢ መሰጠቱን ገልጾ ከባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገው ርብርብ ከ100% ህፃናት መከተቡን በላይ…

Read More

ለህብረት ስራ ማህበራት እና የዩኒየኖች በታክስ አሰባሰብና አስተዳደር ላይ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት የሚያበረክቱትን ድርሻ ማላቅ እንደሚገባ ተገለፀ።

የፌደራል ገቢዎች ሚንስተር ጂማ ቅርንጫፍ ከክልሉ ገቢዎች ቢሮና ኅብረት ስራ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በክልሉ ለሚገኙ ዩንየን ቦርድ ሰብሳቢዎች፣ስራ አስኪያጆች እንዲሁም ባለሙያዎች በታክስ አስተዳደር አዋጆችና ድንጋጌዎች ላይ ግንዛቤ ለማሳደግ ያለመ ስልጠና ነክ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የዕለቱ የክብር እንግዳ እና የክልሉ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቀበሌ መንገሻ ባስተላለፉት መልእክት፣መንግስት ገቢን በተለያዩ…

Read More

በክዋኔና በአካባቢ ኦዲት ግኝት አመላለስ ውጤታማነት የባለድርሻ አካላት በቅንጅትና ቁርጠኝነት መወጣት አለባቸው ፦ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረ-ኃይል ጋር በክዋኔና በአካባቢ ኦዲት ግኝት አመላለስ ዙሪያ የምክክር መድረክ በቦንጋ አካሂደዋል። ለመድረኩ ላይ በክዋኔና በአካባቢ ኦዲት ግኝት የእርምት እርምጃ አወሳሰድ ያለበት ደረጃ ለመከታተል የተዘጋጀ ቼክ ሊስት ዋና ኦድተር ጀኔራል አቶ አስራት አበበ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ዓላማውም በኪዋኔና በአካባቢ ኦዲት ግኝት…

Read More