የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀው የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ባተላለፉት መልዕክት፥ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይም በሰው ኃይል ግንባታ ላይ እያከናወናቸው የሚገኙት ተግባራት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል ኢትዮጵያ…

Read More

የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የክልሉን ህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳየ በዓል ነው- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” በተለያዩ ባህላዊ ኩነቶች ደምቀው በሸኮ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የክልሉን ህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳየ በዓል ነው ብለዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የራሳቸው ባህል፣ ታሪክ፣…

Read More

የህዝቦች ትስስር የተጠናከረበት የሸኮ ብሔር ድንቅ ባህላዊ ዕሴት – ቲካሻ ቤንጊ

የበለፀገች የጋራ ሀገር ለመገንባት እና የህዝቦች አንድነትን ለማጠናከር ከነጠላ ትርክት በመላቀቅ አርበኝነትን የሚያጎሉ አሰባሳቢ ትርክቶችን ለትውልድ ማሳወቅ፣ ማስተማር እና ማስረጽ ወቅቱ የሚፈልገው የሀሳብ ልዕልና ነው። ህብረ ብሄራዊት በሆነችው ኢትዮጵያ ህብረብሄራዊ ወንድማማችነትን እና እህትማማችነትን የሚያጎሉ ፣ አብሮነትን፣ እና ጠንካራ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሚያስችሉ እንዲሁም ብሔራዊነትን የሚያጎለብቱ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል። የሸኮ የባህል አባቶች በብሔረሰቡ አዲስ ዓመት…

Read More

የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል አሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡፡ ዋና አዛዡ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር ኃይሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በላቀ ደረጃ…

Read More

ቲካሻ ቤንጊ የሸኮ ብሔር ሀገር በቀል የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ፣ ባህላዊ የግጭት አፈታትና መልካም እሴቶችን ለአዲሱ ትውልድ ለማስተዋወቅ ድልድይ ሆኗል፦ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

3ኛው የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ የፓናል ውይይት መድረክ በሸኮና አካባቢው ምሁራን የጥናትና ምርምር ማህበር አዘጋጅነት በሸኮ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሸኮና አካባቢው ምሁራን የጥናትና ምርምር ማህበር የበላይ ጠባቂ አቶ ወንድሙ ኩርታ በፓናል ውይይት መድረኩ እንደተናገሩት ባህል የአንድ ማህበረሰብ የማንነት መገለጫ ፣ ደስታውን ፣ ሀዘኑን ፣ ምስጋናውን እንዲሁም አብሮነትና አንድነቱን የሚገልጽበት ስርዓት ነው…

Read More

በክልሉ ባለፉት 6 ወራት ከ246 ሺህ 400 በላይ ዜጎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ሆነዋል፦ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያና 5 ሚሊየን ኢትዮ-ኮደርስ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ምትኩ አስፋው እንዳገለጹት÷የዲጂታል ዓለም ላይ አብሮ ለመጓዝና ተወዳዳሪ ለመሆን ማሰልጠንና ማብቃት ያስፈልጋል ነው ያሉት፡፡ የሀገራችን ኢትዮጵያ የ2030 ዲጂታል ዕቅድ እውን ለማድረግ በ5 ሚሊየን ኢትዮ-ኮደርስ የሚሰጠው ተከታታይነት ያለው…

Read More

የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት የአዳዲስ መንገዶችና ድልድዮች ግንባታና ጥገና ኘሮጀክቶች ላይ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ የገጠር ትስስር ለምግብ ዋስትና ኘሮግራም የቴክኒክ ኮሚቴ ውይይት መድረክ ተካሄደ። የውይይት መድረኩም በ2018 ዓም እስካካሁን የተከናወኑ ተግባራት እና የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነው። ‎የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የገጠር መንገድ ትስስር ዘርፍ ኃላፊ ኢንጂነር ጌዲዮን እስጥፋኖስ ባደረጉት ንግግር፣የክልሉን የመሠረተ ልማት ፍላጎት ለማሟላት…

Read More

የሸኮ ብሔር የአዲስ ዘመን ብስራትና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ በሸኮ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የብሔሩ ተወላጆችና ወዳጆች በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በፓናል ውይይት መድረኩ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ ወ/ሮ ዘሙ ተስፋዬና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል ሲል…

Read More

የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል ፡፡ በዚህም መሠረት፦ 1ኛ.የቀረቡ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች ላይ ተወያይቷል። በዚህም የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን በግብርና 27፣ በኢንዱስትሪ 4 እና በአገልግሎት 2 በአጠቃላይ 1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ጥያቄዎችን መርምሮ ወደ ስራ እንዲገቡ ወስኗል።…

Read More