ባለፉት ዓመታት የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ የተከናወኑ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያስገኙ ነው
ባለፉት ዓመታት የእንስሳት ሀብት ልማትን ለማሳደግ የተከናወኑ ዘርፈ-ብዙ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገባቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት ይፋ የተደረገ ሀገራዊ መርሃ-ግብር ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም የእንስሳትና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው። ይህ ንቅናቄ ከመደበኛው የገጠር ግብርና ባለፈ የከተማ ግብርናን እንደ አንድ የኢኮኖሚ ምሰሶ በመጠቀም በከተሞች የኑሮ…
