በክልሉ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት የተደራጀ ወቅታዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መረጃዎችን ለኅብረተሰቡ ማዳረስ ይቻሉ ዘንድ ድጋፋዊ ክትትል እየተደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ
በክልሉ የሚገኙ የሚዲያ ተቋማት የተደራጀ ወቅታዊ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ መረጃዎችን ለኅብረተሰቡ ማዳረስ ይቻሉ ዘንድ ድጋፋዊ ክትትል እየተደረገ እንደሚገኝ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በታርጫ ከተማ የሚዲያ ፎረም ውይይት እያካሄደ ይገኛል። በፎረሙ የተገኙ የቢሮው ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ እንደተናገሩት ተቋማቱ በክልሉ መንግሥት የሚከናወኑ የልማት ተግባራትን በማስተዋወቅ ረገድ…
