ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የአምራች ኢንዱስትሪ ማምረቻ ማዕከል መርቀው ከፈቱ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በኮንታ ዞን አመያ ከተማ በክልሉ መንግሥት የተገነባውን የአምራች ኢንዱስትሪ የማምረቻ ማዕከል መርቀዋል። ፕሮጀክቱ በቀድሞው የደቡብ ክልል ጊዜ ተጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው የተጓተተ ቢሆንም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምሥረታ ማግስት÷ የክልሉ መንግሥት ነባር ፕሮጀክቶችን አጠናቀው ለኅብረተሰቡ ተገቢውን አግልግሎት እንዲሰጡ በሰጠው ልዩ ትኩረት ተጠናቆ ለምርቃት…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ግንባታቸው የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶችን ለማስመረቅ አመያ ከተማ ገቡ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለማስመረቅ ኮንታ ዞን ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ በሚኖራቸው ቆይታ÷ በክልሉ መንግሥት የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ። ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችም የተገኙት ሲሆን ወደ ዞኑ፣ አመያ ከተማ ስደርሱ…

Read More

‎ላለፉት 4 ዓመታት ለተጨማሪ 490 ሺህ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ማድረስ እንደተቻለ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ገለፀ።

‎የቢሮ ሀላፊ የሆኑት ኢንጂነር በየነ በላቸው የንፁህ መጠጥ ውሃ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት የሚጠይቅ በመሆኑ የተለያዩ አጋር አካላት ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ጠይቀዋል። ‎በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃና ሌሎች መሰረት ልማት አነስተኛ እንደነበረ ነው ኢንጅነር በየነ በላቸው ከዝግጅት ክፍላችን ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት የገለፁት። ‎የክልሉ መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ በወሰደው ልዩ እርምጃ በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃና የሌሎች መሰረተ ልማት…

Read More

የጋራ ሀገር ነው ያለን ፤ የሀሳብ ልዩነትን ወደ መድረክና ለህዝቡ በማቅረብ ሀገር እንድታሸንፍ እንሰራለን ፦ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት

ምርጫው ፍትሀዊ ፣ ሰላማዊና ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ፓርቲዎች በጋራ ልንሰራ ይገባል ብለዋል። የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጸሐፊና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ ) አመራር አቶ ሰለሞን መኮንን እንደተናገሩት ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫው ፍትሀዊ ፣ ሰለማዊና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን የጋራ ምክር ቤቱ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። መንግስት የፈጠረውን ምቹ የፖለቲካ ምህዳርና ዲሞክራሲን በመጠቀም ፓርቲዎች ሀሳባቸውን…

Read More

የሚወጡ ህጎች ለክልሉ ህዝቦች ተደራሽ በማድረግ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ ተረቅቀው በህግ አውጪ አካላት የሚወጡ ህጎች ለክልሉ ህዝቦች ተደራሽ በማድረግ  ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መኾኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ በላይነህ አሪሞ ገለጹ። ቢሮው ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን እንዲሁም የሕግ የበላይነትን የሚያስከብር፤ ወጥነት ያለው ውጤታማና ቀልጣፋ የፍትህ አገልግሎት እየሰጠ ነው ያሉት ኃላፊው፣ የሕዝብንና የመንግስትን ጥቅም በተሟላ ሁኔታ የሚያስጠብቅ ጠንካራ…

Read More

የለውጡ መንግሥትና ፓርቲዉ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የጀመረውን ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ (ዶ/ር) በካፋ ዞን የቢጣ ዳካ መንገድ፣ የሜኒ ወንዝ ድልድይ እንዲሁም የቢጣ ገነት ከተማ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የለውጡ መንግሥትና ፓርቲዉ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አከባቢዎችን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ሕብረተሰቡን በማስተባበር ፈጠራና ፍጥነት በታከለበት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።…

Read More

የሸኮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህንጻ ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ተቀመጠ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት፣በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለሁለት ወለል ሕንፃ ግንባታ በይፋ ተጀመረ። ለዚህም ግንባታ የመሠረተ-ድንጋይ ያስቀመጡት የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ናቸው። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ብልፅግና ተቋማዊ ግንባታን አንዱ ግቡ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጸው፣ ሰሞኑን…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት ለማድረግ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ሊሰሩ ይገባል ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትና በክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ትብብር የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት ስልጠናና የቀጣይ አቅጣጫ መድረክ በሚዛን እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ሀገራችን በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ በፖለቲካዊና በዲፕሎማሲያዊ መስክ በከፍተኛ ለውጥና ስኬት ላይ ትገኛለች ብለዋል። ከሀገራዊ ለውጡ በፊት ለተፎካካሪ ፓርቲዎች ከተሰው…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በካፋ ዞን የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ (ዶ/ር) በካፋ ዞን የቢጣ ዳካ መንገድ፣ የሜኒ ወንዝ ድልድይ እንዲሁም የቢጣ ገነት ከተማ የንጹህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፍተዋል። የቢጣ ዳካ መንገድና የሜኒ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት 94 ሚሊዮን ብር በክልሉ መንግስት እና 4 ሚሊዮን ብር በህብረሰተብ ተሳትፎ በአጠቃላይ በ98 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን መንገዱ…

Read More