ባለፉት ስድስት ወራት ጠንካራ ፓርቲ ግንባታን ለማፋጠን በርካታ ስራዎች መሰራታቸዉን አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ
ባለፉት ስድስት ተወራት ጠንካራ ፓርቲ ግንባታን ለማፋጠን በርካ ስራዎች ተሰርተዋል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደ ፓርቲ የታለሙትንና…
