በስድስት ወራት ከ20 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት በዋና ዋና ሰብሎች መሰብሰብ ተችሏል – አቶ ማስረሻ በላቸው
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስትና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በአፈጻጸም ግምገማው በክልሉ ግብርናን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰሩ ተግባራት ላይ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፥ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ስነጻጸር በምርት ዘመኑ የማሳ ሽፋንና የምርት መጠነ መጨመሩን ጠቅሰዋል።…
