Trendings

ለምርጫ ሂደቶች ውጤታማነት የተናበበና የተቀናጀ የሚዲያ ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ስራ ያስፈልጋል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሲያካሂድ የነበረውን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እንደገለፁት የፓርቲውን ዕሳቤዎች፤ ያስመዘገባቸውን ድሎች እንዲሁም ትልሞች ሁሉንም የሚዲያና የኮሚኒኬሽን አማራጮች በመጠቀም ለህዝብ የማሳወቅና ግንዛቤ የመፍጠር ተግባራት በላቀ ሁኔታ አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል። በቅድመ…

Read More

ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የደካ ዳሩ ሰላም መስጊድ ተመረቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ካፋ ዞን ደካ ከተማ ውስጥ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሙሉ ተሳትፎ ከ140 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ግዙፉ የዳሩ ሰላም መስጊድ በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። በ1,950 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ዘመናዊ መስጊድ፣ ለከተማው ተጨማሪ ውበትና ቅርስ ከመሆኑም ባሻገር፣ የማህበረሰቡን የመተባበርና የአንድነት መንፈስ በተግባር ያሳየ ፕሮጀክት መሆኑ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ…

Read More

‎የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር ” ከበዓል ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳው የላቀ ነው። አቶ ፍቅሬ አማን

‎የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ ቢስት ባር በሲዝ ከተማ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው ። ‎በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች ውስጥ አንዱ የቤንች ብሔር ነው። የቤንች ብሔር የራሱ የሆኑ ቱባ ባህል ያለው ሲሆን ከእነዚህ ቱባ ባህሎች ውስጥ ደግሞ የ”ቢስት ባር” የዘመን መለወጫ በዓል አንዱ ሲሆን ከሩቅም ከቅርብም ያሉ በጋራ ተሰባስበው የሚያከብሩት ለህጻናትና ለወጣቶች ምክር…

Read More

ባህልን አልምቶ ተንከባክቦ ለትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ገለጹ።

የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር ” በፓናል ውይይት በሲዝ ከተማ እየተከበረ ነው። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን ቢስት ባር የህዝቦችን የእርስ በርስ ትስስር የሚያጠናክር በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። ቢስት ባርን የበለጠ እንዲለማም ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር አብሮ በማስተሳሰር ማሳደግም ይገባል ብለዋል። ቢስት ባር ካለው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች የተነሳ ትልቅ የሀገር ሀብት…

Read More

የሚወረወሩብንን ድንጋዮች ለግንባታ እንጠቀማቸዋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

እያንዳንዱ የሚወረወሩብንን ድንጋዮች ለግንባታ እንደሚውል ብሎኬት እንጠቀማቸዋለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በትናንትናው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ በመልዕክታቸውም÷ እያንዳንዱን ጦር እና ፍላፃ እንደ አርማታ እንዲሁም እያንዳንዱን ስድብ እና የቅናት ጩኸት እንደ ማንቂያ ደወል እንጠቀምበታለን ሲሉም ተናግረዋል፡፡ በድምሩ ግን የኢትዮጵያን ብልፅግና እና የኢትዮጵያን መፅናት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ለቢስት ባር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸው ኬኒ፣ የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባኤው በመልዕክታቸው የጠቀሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ “ቢስት ባር” የሕዝብን አብሮነት፣ ሰላም፣ ወዳጅነትና ወንድማማችነትን የሚያደምቅ ትልቅ እሴት መሆኑን ገልጸዋል። በዓሉ አሮጌውን ዓመት በመሸኘትና አዲሱን ዓመት በመቀበል፣ ሕዝቡ ለአዝመራ…

Read More

በየብሄረሰቡ የሚከበሩ በዓላት “የመደመር ዕሳቤን” ከማጠናከረም ባለፈ ጤናማ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ያጠናክራሉ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ – ጉባኤ ለቤንች ብሄር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በክልሉ የአንድ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል ሲከበር የአንዱ ብሄረሰብ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ተባባሪ በመሆን የሚከናወነው ተግባራት ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ – ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ…

Read More

“የቢስት ባር” ዕሴቶቻችን የአብሮነታችን መሰናሰኛ የአንድነታችን ምሰሶና የብልጽግና ተምሳተሌት ማሳያ ነው ፦ አቶ ፍቅሬ አማን

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ለቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ” ቢስት ባር “በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ አመልዕክት አስተላለፉ በመልዕክታቸው የጥንት አባቶች የስልጣኔ ማሳያ የሆነው የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” አዲስ እህል ሲደርስ ቤንቾች ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተካፍሎ በመቅመስ ከአሮጌው ወደ አዲስ ዓመትን የሚሸጋገሩበትና አዲስ ተስፋን የሚላበሱበት ውብ ባህላዊ…

Read More

በበጀት ዓመቱ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን በላይ ቡና ተመርቷል

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ15 ነጥብ 8 በላይ ቶን ቡና መመረቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በተያዘው ዓመት 2 ሚሊየን 462 ሺህ 718 ሔክታር በቡና ልማት መሸፈኑን በባለሥልጣኑ የቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ደፈረስ ለኢዜአ ተናግረዋል። ከዚህ ውስጥ አሁን ላይ ምርት የሚሰጥ የቡና መሬት ሽፋን በአርሶ አደር 1 ሚሊየን 537ሺህ 626…

Read More

የህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በየደረጃው የሚገኝ አመራር በቁርጠኝነት መስራት አለበት – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስትና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋትና በጉድለት የተነሱ ችግሮች ፈጥኖ በማረም የህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት ነው በመድረኩ ማጠቃለያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የገለጹት። የከተማና የገጠር ኮሪደር ልማት…

Read More