የክልሉ ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)የበጀት ድጋፍ በፕሮግራሙ ለታቀፉ ወረዳዎች የመኪና ድጋፍ አደረገ
የክልሉ ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)የበጀት ድጋፍ በፕሮግራሙ ለታቀፉ ወረዳዎች የመኪና ድጋፍ አደረገ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)የበጀት ድጋፍ በፕሮግራሙ ለታቀፉ ወረዳዎች የተገዙ ተሽከርካሪዎች የርክክብ እና ቀጣይ አቅጣጫ መስጫ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)የበጀት ድጋፍ የተገዙ…
