የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በነገ ስብሰባው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና መንግሥት መካከል የተደረገውን የወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ስምምነት ረቂቅ አዋጅ እና በሁለቱ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ፍርደኞችን የማስተላለፍ ስምምነት ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ የህግ እና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
