የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል አሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡፡ ዋና አዛዡ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር ኃይሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በላቀ ደረጃ…
