የማርበርግ ቫይረስ በዜጎች ላይ ሊያደርስ የነበረውን አስከፊ ጉዳት በጠንካራ የበሽታ መከላከል ሥርዓት መቆጣጠር ተችሏል
ማርበርግ ቫይረስ ሊያደርስ የነበረውን አስከፊ ጉዳት በተቀናጀና ጠንካራ የበሽታ መከላከል ሥርዓት መቆጣጠር መቻሉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል በወሰደችው የተቀናጀና አስቸኳይ ምላሽ አሰጣጥ ሥርዓት ቫይረሱን ማጥፋት ችላለች። በዚህም ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋን በመከላከል በጥቅምት ወር ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስን ከወራት በኋላ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት መቻሏን ተከትሎ የዕውቅናና ምስጋና መርሃ ግብር…
