Edigetu Bezabhi

ትኩረት የሚያስፈልገዉ የካቲላ (Amaranth) ሰብል

ኢትዮጵያ የተለያዩ አገር በቀል ዕዉቀት ባለቤት ናት።ይህንን ለሁለንተናዊ እድገት መጠቀም ያስፈልጋል። በግብርና ሲታይ ዘመናዊ ግብርና ከአገር በቀል ዕዉቀት ጋር በማጣመር የመስራቱ ልምምድ እያደገ ነዉ። በሀገራችን በተለያዩ ሥፍራዎች ለምግብነት ቢያገለግልም በአብዛኛው አካባቢዎች እንደ አረም የሚታየው በሳይንሳዊ ስሙ አማራንተስ (ካቲላ) የሚባለው ሰብል በስፋት እንደ ምግብ ይጠቀሙ ዘንድ የተለያዩ ጥረቶች ቢጀምርም አጥጋቢ ውጤት አልታየበትም። ካሉ በርካታ የምግብ ዓይነቶች…

Read More

መድሐኒታማና መዓዛማ ቅመማ ቅመሞች ለተሻለ ኢኮኖሚ                                     

ኢትዮጵያ ሀገራችን የብዙ ዓይነት ዕፅዋት መገኛ መሆኗንና ለእነዚህ ዕፅዋት ዓይነቶች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው መዓዛማና መድሃኒታማ የቅመማ ቅመም ዝርያዎች ትኩረት በመስጠት ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ሊያበረክቱ በሚችሉ ሁኔታ ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል። የመድሐኒታማና መዓዛማ ቅመማ ቅመም ዕፅዋቶች አመራረትና ጥቅም በተለይም የበሶቢላ፣ ሚንት(ናና)፣ ጦስኝ፣ ሮዝመሪ(ስጋ መጥበሻ)፣ የሴጅ፣ኮሰረት እና ሎሚ አመራረትና አጠቃቀማቸው በማሻሻል የተሻለ ኢኮኖሚ ማግኘት ይቻላል። ኢትዮጵያ በተለያዩ ስነ-ምህዳር…

Read More

ጉርስና ጥሪት በካሳቫ

ካሳቫ የሚመደበው ከቁልቋል (Euphorbiaceae) ቤተሰብ ሲሆን ከ200 በላይ የሆኑ ዝርያዎች አሉት፡፡ ሳይንሳዊ ስያሜው (Manihot esculenta) ይባላል፡፡ በፖርቹጋል ነጋዴዎች አማካይነት መጀመሪያ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በቤንን ባህረሰላጤና በኮንጎ ወንዝ አድርጎ ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንደ ገባ ይታወቃል፡፡ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ በሪየኒየን፣ በማዳጋስካርና በዛንዚባር ወደቦች አድርጎ ወደ ምስራቅ አፍሪካ እንደ ገባ መዛግብት…

Read More

የዓድዋ ድል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው፦ ክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው።

128ኛው የዓድዋ በዓል”ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል”! በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የዓድዋ ድል በዓል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን የሕብረብሔራዊ ማህተማቸው ሆኖ የቆየ በዓል መሆኑንም ተናግረዋል ። የማይቻለውን እንሚቻል ያረጋገጠ…

Read More

በክልሉ ኦንኮሰርኪያሰስ፣የተላለፊ ዝሆነና የጊኒ ወርም በሽታዎችን ለማጥፋት በተቀናጀና በተጠናከረ መልኩ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከካርተር ሴንተር ጋር በመተባበር የተቀናጀና የተጠናከረ የኦንኮሰርኪያሰስ እና የተላላፊ ዝሆኔ እንዲሁም የጊኒ ወርም በሽታዎች ማጥፊያ ፕሮጀክት የአጋር አካላት ውይይት በሚዛን ከተማ አካሂደዋል። በውይይቱ የኦንኮሰርኪያሲስ፣ተላለፊ ዝሆኔ እንዲሁም የጊኒ ወርም በሽታዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርበው ከተሳታፈዎች አስተያየት ተነስተው ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶበታል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የፕሮራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ…

Read More

ለሁለት ቀናት በቴፒ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የክልልና የዞን ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ ተጠናቋል

በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዋና አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክር ቤቶች አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥተዋል ብለው የታዩ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋት በቀጣይም ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ ደርጫ በበኩላቸው የጋራ ምክክር መድረኩ በየደረጃው ያሉት ምክር ቤቶችን አቅም…

Read More

የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች መብት፣ደህንነት፣ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጧል?

ሪፖርታጂ– አዘጋጅ ዕድገቱ በዛብህ ከጠቅላላው የአገራችን ህዝብ ከ80 በመቶ በላይ የሚሸፍነው ሴቶች ህጻናትና ወጣት የኀብረተሰብ ክፍል ሲሆን ይህም አሃዝ አገራችን ኢትዮጵያ አምራች ሃይል ያላት አገር መሆኗን ያመላክታል፡፡ በመሆኑም ዘላቂ ልማትና ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲ ለማረጋገጥ የሴቶች ህጻናትና የወጣቶች ተሳትፎ ማሳደግና ተጠቃሚነታቸው ማረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ባለፉት አመታት ብሄራዊ የሴቶች ፖሊሲ ፤…

Read More

በክልሉ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ምን ምን ስራዎች እየተከናወኑ ነው” የአፈር አስዳማነት ችግር እንዴት ሊፈታ ይችላል?

በሀገራችን ኢትዮጵያ የግብርና ምርትና ምርታማነት በመጨመር የግብርና ክፍሌ ኢኮኖሚ ለማሳደግ ሰፊ ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የግብርናውን ዘርፍ ውጤታማነትና ምርታማነት በምርምር የተረጋገጡና የተደገፉ ለማድረግ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም ዋነኛውና አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ክልላችን ሲደራጅ ያለውን አቅም ለይቶ በማወቅ በሁሉም ዘርፎች የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርታማነት ለማሳደግ ግብ ጥሎ ወደ ስራ ተገብቷል። ከዚህም መነሻ በክልሉ ያለውን እምቅ…

Read More

በክልሉ የሲኦሲ(COC) እና ፈተና ማረምያ ፖርታል ማሽን ለምቶ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

ሪፖርታዥ በክልሉ የሲኦሲ(COC) እና ፈተና ማረምያ ፖርታል ማሽን ለምቶ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። በአለም ላይ በየጊዜው አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ስራዎች ብቅ ብቅ ማለት ከጀመሩ ሰነባብቷል፡፡ ይህንን ተከትሎ  በቀጣይም በኢትዮጵያ ሀገራዊ ብልጽግናን ያረጋግጣል ተብሎ ከተለዩት ዘርፍ አንዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው፡፡ለዚህም ሀገራችን ኢትዮጵያ አለም በቴክኖሎጂ የደረሰበትን ደረጃ በመገንዘብ የቴክኖሎጂ ዲጂታላይዘሽን ማዕቀፍ ውስጥ በማስገባት ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር…

Read More

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በክፍት መደቦች የሰው ሀይል በቅጥር ለማሟላት ባወጣው ማስታወቂያ በአካል ቀርባችሁ የተመዘገባችሁ ውስጥ ስማችሁ ከታች የተጠቀሳችሁ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው ዕለትና ሰዓት ተገኝታችሁ ፈተና እንዲትወስዱ ጥሪ እናስተላልፋለን

Read More