Getenesh Gebeyehu

ሕብረተሰቡ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ::

በአማራ ክልል የተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ እንዲሆን ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከሐሰት ፕሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበት ክልል ለመገንባት በጋራ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም በቀጣይ ልማቱን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ሰላምን ለማረጋገጥ ውስጣዊ አንድነትንና የውስጥ ሰላምን የበለጠ ማጽናት ይገባል ብሏል፡፡ የክልሉ መንግሥት መግለጫ ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡-…

Read More

ለክልሉ ጂምናስቲክ ልዑካን ቡድን አቀባበል ተደረገለት::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል በኢትዮጵያ ጂምናስቲክ ሻምፒዮና ውድድር ላይ ተሳትፈው ስምንት መዳልያዎችንና አንድ ዋንጫ በማግኘት ውድድሩን ያጠናቀቀው ልዑካን ቡድን ቦንጋ ከተማ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል። በአቀባበል መርሐግብሩ ላይ የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክት ኃላፊና የስፖርት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አህመዲን አወል፣ የክልሉ ጂምናስቲክ ፌደሬሽን ም/ፕሬዝዳንት አቶ አንተነህ አየለ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…

Read More

አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ::

አሰባሳቢ የወል ትርክቶችን የመገንባትና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የውይይት መነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ እንዳሉት ፥ የኢትዮጵያን እምቅ ሃብትና…

Read More

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው::

በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የሽግግር ፖሊሲ የባለሙያዎች ቡድን ላለፉት 8 ወራት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በማወያየት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ረቂቅ አዘጋጅቶ ለፍትሕ ሚኒስቴር ማስረከቡ ይታወሳል። በረቂቅ ፖሊሲውም በወንጀል ተጠያቂነት፣ የጊዜ ገደብ እና የሽግግር ፖሊሲውን ለመተግበር የሚያስፈልጉ አዳዲስ ተቋማት ተመላክተውበታል። ሰብዓዊ መብት ተኮር ተግባር፣ ማንንም አለመጉዳት አውድ ተኮር…

Read More

ሠላም ለሀገሪቱ ብልጽግና ጉዞ መረጋገጥ ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በመሆኑ የኃይማኖት ተቋማት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦አቶ አንድነት አሸናፊ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ”ለክልሉ ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ግንባታ የኃይማኖት ተቋማት ሚና”በሚል መሪ ቃል መንግሥትና የኃይማኖት ተቋማት የሰላም ፎረም ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት በርካታ ፈተናዎችን ተቋቁማ አንደሀገር እንዲትቆምና በክልላችንም የነበሩ የተለያዩ ችግሮችን ተሻግረን በሀገር ደረጃ…

Read More

በኢትዮጵያ የሚተገበረው የሽግግር ፍትሕ በደሎችን በማከም ሠላምና ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገርን ለመገንባት ያለመ ነው – ፍትሕ ሚኒስቴር::

በኢትዮጵያ በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የሚፈጸመው የፍትሕ ስርዓት በደሎችን በማከም ሠላምና ዴሞክራሲ የሰፈነባት አገርን ለመገንባት ያለመ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ አለመግባባትና ግጭት መፈጠራቸውን ተከትሎ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ እንዳስፈለገም ገልጿል። በዚህ መነሻነትም በኢትዮጵያ የተፈጠሩ ችግሮችን በእርቅ፣ በካሳ፣ በይቅርታና ተጠያቂነት መርህ ምላሽ ለመስጠት የባለሙያዎች ቡድን ተቋቁሞ የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ ዝግጅት ስራውን አጠናቋል። የፍትሕ ሚኒስቴርም በረቂቅ…

Read More

የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ::

የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑን የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አባይነህ ጌትነት÷ የዋና ግድብ፣ የኃይል ማመንጫ ቤቶች፣ የውሃ ማስተንፈሻና ሌሎች ተጓዳኝ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ብለዋል፡፡ የግድብ ግንባታው 6 ነጥብ 6 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የአፈር…

Read More

የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ተካሄደ::

በሩሲያው ገዥ ፓርቲ “ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ” አዘጋጅነት የዘመናዊውን ቅኝ ግዛት ስርአት የሚቃወሙ ሀገራት ፎረም ምስረታ ስብሰባ ከፈረንጆቹ የካቲት 15 እስከ 17 ቀን 2024 በሞስኮ ከተማ ተካሂዷል። መርሀ ግብሩ ላይ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኩል በተላለፈ መልእክት፤ ኢትዮጵያ ዘመናዊው የባርነት ስልት የሀገራትን ሁለንተናዊ የሉአላዊነት ህልውና ስለሚፃረር ሁሉም በጋራ ሊቆም እንደሚገባ አቋሟን አንፀባርቃለች። ከጣልቃ…

Read More

አስፈጻሚ ተቋማት የዞኑን ህዝብ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት በሚያስችሉ ተግባራት ላይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ።

የሸካ ዞን ምክርቤት የዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ በስሩ የሚከታተላቸዉን የአስፈጻሚ አካላት የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት የአፈፃፀም ሪፖርት በሸካ ዞን ማሻ ከተማ ገምግሟል ። መድረኩን የመሩት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ በወቅቱ እንደገለጹት በግማሽ ዓመቱ የታዩትን ጠንካራ ጎኖች በማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም በህብረሰቡ ተጠቃሚነት ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው ከግብዓት ገንዘብ አሰባሰብ ጋር…

Read More

87ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ተከበረ::

87ኛው የየካቲት 12 መታሰቢያ በአዲስ አበባ ሥድስት ኪሎ የሰማዕታት ሐውልት ተከብሯል፡፡ ዕለቱ የአዲስ አበበ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የታሰበው፡፡ 6 ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልትም ከንቲባ አዳነች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ከንቲባዋ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ የዛሬዋን መልክ የያዘችው በአባቶቻችንና በእናቶቻችን ውድ መስዋዕትነት ነው ብለዋል። ለነፃነታችንና ለሰላማችን…

Read More