ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው
ባለፉት ዓመታት ሲተገበር የቆየው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በዲጂታል ስርዓቱ ላይ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ መንግስት የሚመራ ኢኒሼቲቭ ነው። ዲጂታል ኢትዮጵያ የመንግሥትን፣ የግሉን ዘርፍ እና የልማት ኤጀንሲ ተዋንያንን በአንድ ላይ በማሰባሰብ፣ መሰረታዊ የዘርፍ ተነሳሽነትን በመለየት የሀገሪቱን ዲጂታል ኢኮኖሚ ጉዞ ያሳልጣል። የዘርፉ ምሁራን ለፋና…
