የቢስት ባር የመደመር አስተሳሰብ በተግባር የሚገለጽበት በዓል ነው ።ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ።
የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በዚሁ ሁነት የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ክልሉ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ጸጋን የታደለ ድንቅና የራሱ ታሪካዊ ዳራ ያለበት ህዝብ የሚኖርበት ነው ብለዋል። በክልሉ ከሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች ውስጥ አንዱ የቤንች ብሔር የራሱ የሆኑ ባህላዊ እሴቶች ያሉት ሲሆን ከእነዚህ እሴቶች ደግሞ የቢስት ባር “የዘመን መለወጫ”በዓል ሲሆን ከሩቅም…
