በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በብልጽግና ፓርቲ መሪነት የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላሉ።
በካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ ለውይይት የሚሆን መነሻ ሰነድ የካፋ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አጥናፉ ኃይሌ አቅርቧል። አቶ አጥናፉ በሪፖርታቸው የብልጽግና ፓርቲ ጽንሰ ሀሣብና እሳቤ በአመራሩና አባላት ውስጥ በማስረጽ ፓርቲያችንን…
