በየተቋማቱ የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በተገቢው በማረም የህግ ተከባሪነትን የማረጋገጥ ስራ ትኩረት ይሰጠዋል።(ዶ/ር ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ የተለያዩ አስተያየቶች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ተጠናቋል። በመድረኩ የስድስት ዞኖችእና የክልሉ ብልጽግና ማዕከል የኮንፈረንስ የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በቀሩቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከኮንፈረንስ ተሳታፊዎች አስተያየቶች ቀርበው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። በየዞኑ የተደረጉት ውይይቶች በተገቢውም ስኬቶቻችንን ያየንበትና ጉድለቶቻችንን የለየንበት ለቀጣይ ተልዕኮ የሚያዘጋጅ…
