Trendings

BLOGS

የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መተግበር ሥራዎችን በቅንጅት ለማከናወን አስችሏል – የፍትህ ሚኒስቴር

የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ በፌደራል ደረጃ መተግበር ከጀመረ ወዲህ በሀገር ደረጃ የወንጀል፣ የፍትሀ ብሔር እና የአስተዳደር ፍትህ ሥራዎችን በቅንጅት ለማከናወን መቻሉን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። የአማራ ክልል የዳኝነትና የፍትህ አካላት የትብብር ጥምረት መድረክ በሦስተኛ ቀን ውሎው የፌዴራል ፍትህ ተቋማት የለውጥ ሥራዎች ተሞክሮና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አተገባበር ላይ መክሯል። በሚኒስቴሩ የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ…

Read More

ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን ማሳየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም አካል የሆነውንና በቅርብ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አፈፃፀም ገምግመናል ብለዋል። ፖሊሲው ተፈፃሚ በሆነባቸው ሁለት ወራት የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ከባቢን መመልከት መቻሉንም…

Read More

የስፖርት ፖሊሲ ማሻሻያው የአገር ልማትና እድገትን ማዕከል ያደረገ ነው ተባለ

የስፖርት ፖሊሲ ማሻሻያው ስፖርት ለኢትዮጵያ ልማትና ብልፅግና ያለውን ድርሻ በሚያሳድግ መልኩ መዘጋጀቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ ገለፁ። አዲሱ የተሻሻለው የስፖርት ፖሊሲ በ2017 ዓ.ም ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቁሟል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በስፖርት ፖሊሲ እና አዋጅ አስመልክቶ ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ዛሬ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የስፖርት ማህበራት አመራሮች ተገኝተዋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የስፖርት ፖሊሲ…

Read More

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

39ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው ብሔራዊ የመካከለኛ ዘመን 2017-2020 የገቢ ስትራቴጂ ላይ ነው፡፡ ስትራቴጂው የታክስ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለግል ኢንቨስትመንቱ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የታለመ ሲሆን አጠቃላይ የታክስ ፖሊሲዎችን እና አስተዳደራዊ ሪፎርሞችን እንዲሁም ማሻሻያዎችን ለመተግበር የሚያስችል ነው፡፡ ሰትራቴጂው ከ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ጋር የተጣጣመ እንዲሆን ተደርጎ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም…

Read More

ከ146 ዓመታት ወዲህ በወርሃ የካቲት 2016 ዓ/ም የሸካቾ ባህላዊ የአስተዳደር መዋቅር ወደ ስራ ከገባ ለመጀመሪያ ጊዜ “ማሽቃሬ ባሮ”የዘመን መለወጫ በዓል በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች ተከብሯል።

ፕሮግራሙ በሚክረቾ አባላት ባህላዊ የምርቃት ስነስርዓት በማድረግ በይፋ ነው የተከበረው። በዘመን መለወጫ ስነስርዓት ላይበመገኘት ንግግር ያደረጉት የአንድራቻ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አየለ አንገሎ የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ ” ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በማልማትና በመንከባከብ ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ የአሁኑ ትውልድ ትልቅ አደራ ያለበት ነው ብለዋል። የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ ዞኑ የኤክስፖርት ምርቶች በስፋት…

Read More

የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ ” በጌጫ ከተማ መከበር ጀምሯል።

የአብሮነትና የወንድማማችነት የብሔረሰቡ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ “ባሮ የብሔረሰቡ ተወላጆች ፣ከተለያዩ አካባቢዎች የተጠሩ ተጋባዥ እንግዶች በዓሉ በሚከበርበት ስፍራ በመግባት ላይ ይገኛሉ ። በሸካቾ ብሔረሰብ መለወጫ የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የተለያዩ ብሔረሰቦች የባህል አባቶች፣የሸካ ብሔረሰብ ገፒታቶዎች እንደሚገኙም ለማወቅ ተችሏል። ማሽቃሬ ባሮ ከስፍራው በኢቢሲ፣በማሻ ኤፍ ኤም 103.8 ሬዲዮ በቀጥታ ከጥቂት ቆይታ በኋላ የሚጀመር ይሆናል። በታጠቅ አበበ

Read More

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በክልሉ የተጀመረውን ሁሉ አቀፍ ተግባርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ

በሀገራችን የትምህርት ጥራት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ስብራቶችን ለመጠገን በመንግስት በኩል በርካታ የሪፎርም ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም ይህንን የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመፍታት በክልሉ በትምህርት ቢሮ በኩል የጀመሩት በርካታ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የገለፁት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተመር ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ደስታ ገነሜ ለዚህም በክልሉ አጠቃላይ በትምህርት ስርዓቱ…

Read More

ኢትዮ ቴሌኮም ኮፐር ስዊች ኦፍ የተሰኘ አገልግሎት ይፋ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም የኮፐር መስመሮችን ወደ ፋይበር በመቀየር ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና በዳታ ላይ የተመሰረተ የድምጽ አገልግሎት ለማቅረብ “ኮፐር ስዊች ኦፍ” የተሰኘ አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ይፋ የሆነውን አገልግሎት በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ÷ ከዚህ ቀደም የነበረው የኮፐር አገልግሎ በቴሌኮም ኢንዱስትሪው ከ150 ዓመታት በላይ ማገልገሉን ገልጸዋል። በኢትዮጵያም ለ130 ዓመታት ለደንበኞች የባለገመድ መደበኛ…

Read More