Trendings

BLOGS

ሉዓላዊነት እና ድምፅዎ፤ የማይነጣጠሉ የሀገር ምሰሶዎች

ሀገር በዜጎቿ ድምፅና እውቅና የምትጸና ናት። ድምፅ መስጠት “የዚች ውብ ምድር ባለቤት እኔ ነኝ” ብሎ በኩራት የመመስከር ያህል ነው። ሉዓላዊነት በወረቀት ላይ የሚሰፍር ቃል ብቻ ሳይሆን፣ በዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥ የባለቤትነት ዋስትና ነው። ምርጫ በመራጭና በተመራጭ መካከል የሚደረግ የቃል ኪዳን ትስስር ነው። “እኔ መርጬሃለሁና ልትሰማኝ ይገባል” የሚል የሞራል ልዕልናን በመፍጠር፣ መሪዎች ለሕዝብ ፍላጎት ተገዥ እንዲሆኑ ያስገድዳል።…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ያስጀመራቸውን የለውጥ ጉዞ በመደገፍ ሀገራችንን ወደ ሚገባት ከፍታ ማድረስ ያስፈልጋል ሲሉ ያነጋገርናቸው ተሳታፊዎች ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል 7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና ምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በቦንጋ ከተማ አካኺዷል። በመርሃ ግብሩ ወቅት ያነጋገርናቸው ተሳታፊዎች እንደገለጹት: ፓርቲው ሀገሪቱን ማስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በወሰዳቸው እርምጃዎች ውስብስብ ችግሮችን መስመር እያስያዘ መሆኑን ተናግረዋል። ከፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እርምጃዎቹ ተጠቃሚ ያልሆነ የሕብረተሰብ…

Read More

ብልጽግና ትናንትን እያከመ ነገን በመተለም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እንዲትሸጋገር በቁርጠኝነት እየሰራ ፓያለ ፓርቲ ነዉ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና ምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በመረሐ-ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንደተናገሩት፤ የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተጋረጡ ውስብስብ ችግሮችን እየጠገነ አስደናቂ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችሏል። የኢኮኖሚ ልዕልና ለማረጋገጥ እንዲሁም የተዛባ መዋቅራዊ ችግር ለማረም፣ በሀገር ኢኮኖሚ ሪፎርም ማሻሻያ ፣…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነዉ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና ምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የፓርቲዉ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሐ -ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ምልክት ”የሰንዴ…

Read More

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የዓመታት ጉዞና ትጥቅ የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ ርዕይ በሐዋሳ ተከፈተ

በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አካል የሆነ የዕዙን የዓመታት ጉዞና ትጥቅ የሚያሳይ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ በሐዋሳ ከተማ ተከፍቷል። የፎቶ ዐውደ-ርዕዩን መርቀው የከፈቱት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ናቸው። በዚሁ ዝግጅት ላይ የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ…

Read More

የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁስ ዝግጅት እየተከናወነ ነው- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን የማደራጀትና የማሰራጨት ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ቦርዱ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን የማዘጋጀት ሥራዎችን ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች አስጎብኝቷል። በዚሁ ወቅት በቦርዱ የሎጀስቲክስ ኃላፊ አቶ መላከ አሉላ፤ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን ለየምርጫ ጣቢያዎቹ የመለየትና የመደልደል ሥራዎች በጥንቃቄ እየተከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል። ኢቢሲ እንደዘገበው እነዚህ ቁሳቁሶች…

Read More

ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፉ 2.6 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ700 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን በማስተናገድ 2.6 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቷን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የቱሪዝም ዘርፉ አዳዲስ መዳረሻዎችን በመገንባትና ነባሮችን በማደስ ባሳየው ከፍተኛ መነቃቃት፣ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ ከ700 ሺህ በላይ ጎብኚዎችን መሳብ ችሏል። ይህ አፈጻጸም ለሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ግኝት አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን፣ ለውጤቱ መገኘት…

Read More

ከ18ሺህ ለሚልቁ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከ18ሺህ ለሚልቁ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ መሰረተ ልማት ከማሟላት ባለፈ የሚያሰራ የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ለባለሃብቶች ምቹ ከባቢን ፈጥሯል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳጋቶ ኩምቤ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች። የመደመር መንግሥት በዘርፉ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራትና ኃላፊነቶች

ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 መሠረት የተቋቋመ ገለልተኛ ህገ መንግሥታዊ ተቋም ነው። ቦርዱ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ የፌዴራል እና የክልል ጽህፈት ቤቶችን ያደራጀ ሲሆን በሁሉም ክልልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች እንዲሁም በፌደራል ደረጃ ቢሮዎች አሉት። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስት ሀገራዊ ምርጫ ያስፈጸመ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ አራት የአካባቢ ምርጫ፣ እና ስምንት ሕዝበ ውሳኔዎችን…

Read More

vhgm

በኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የደቡብ ማዕከል ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአዴይ ፕሮግራም ስትሪንግና ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት የጋራ መድረክ በታርጫ ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙ የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ሀላፊና የ”አደይ” ፕሮግራም የስትሪንግና ቴክኒክ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ዐብይ አንዴሞ የአዴይ ፕሮግራም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በፕሮግራሙ በታቀፉ ዞኖች 4078 ስራ አጥ ወጣቶችን ተጠቃሚ…

Read More