በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 13ሺህ 365 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበይነ መረብ እንደሚፈቱኑ የትምህርት ቢሮ አስታወቀ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ 184 ትምህርት ቤቶች 13 ሺህ 365 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተናቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተጠናከረ መሆኑን ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር፣ ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)ባቀረቡት ሰነድ ገልጸዋል። በክልሉ የተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው፣ ዘንድሮ 15 በመቶ ተወዳዳሪና ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን አጠቃላይ የትምህርት…
