Trendings

BLOGS

ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ የኮዲንግ ስልጠና ወስደዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ የኮዲንግ ስልጠና መውሰዳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ ወቅት ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዲጂታላይዜሽንን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወጣቶች በነጻ…

Read More

“በሰላማዊ መንገድ ለሚመጣ ለመታረቅ አይደለም አብሮ ለማስራት ዝግጁ ነን “- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሠላማዊ መንገድ ለሚመጣ ማንኛውም አካል ለመታረቅ አይደለም አብሮ ለማስራት ዝግጁ ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ጊዜ፤ በሰላማዊ መንገድ ለሚመጣ…

Read More

ማንም አያስቆመንም፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2036 በአፍሪካ ቀዳሚው ኢኮኖሚ ይሆናል – ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2032 በአፍሪካ ሁለተኛው ቀዳሚ ኢኮኖሚ በ2036 ደግሞ ከአፍሪካ ቀዳሚው ኢኮኖሚ እንደሚሆን ተናግረዋል። ይህን ለማሳካት ግን ሁሉም በጋራ መሥራት አለበት ሲሉ ገልፀዋል። አሁን እየሄድንበት ያለው መንገድ ይህን ያመላከተ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ…

Read More

በሀገራችን የተጀመሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን መፃኢ እድል የሚወስኑ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ

በሀገራችን የተጀመሩ የጋዝ፣ የማዳበሪያ፣ የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ እና ሌሎችም ታላላቅ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን መፃኢ እድል የሚወስኑ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እያካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች እና…

Read More

ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜውን ጠብቆ የሚካሄድ ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜውን ጠብቆ የሚካሄድ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሔደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ሲሆን በማብራሪያቸው፤ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የተሻለ ይሆናል ብለዋል፡፡ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ…

Read More

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ-ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ ውጤታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ብዝሃ-ዘርፍ እንዲሸጋገር የተነደፈው ፖሊሲ በእጅጉ ውጤታማ ሆኗል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፤ መንግስት ከሕዝብ ጋር ተሳስሮ ልማት እንዲያመጣ ግልጽ አቅጣጫ የተቀመጠው ከለውጡ ወዲህ መሆኑን ገልጸው÷ ለአብነትም መንግስትና ህዝብ…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ ተዘዋውረው ተመለከቱ።

‎ ‎ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በአማን ከተማና በሚዛን ከተማ በምዕራፍ ሁለት እየተሰራ ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ ምልከታ አድርገዋል። ‎ ‎በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የክልሉ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማንን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል እንዲሁም የዞንና የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል። ‎ ‎በሚዛን አማን ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት…

Read More

የኢትዮጵያን ሕልም አናሰርቅም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያን ሕልም ማንም ሰው ቢያወጣው እና ቢያወርደው እኛ ግን የኢትዮጵያን ሕልም አናሰርቅም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሕልማችን የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ማድረግ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከዚህ ጉዳያችን ግራ ቀኝ አንልም ሲሉ ነው የገለጹት፡፡ በከፍተኛ ኩራት ልንገልጸው የምንፈልገው እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ2032 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከፍታ ከአፍሪካ ቢያንስ በ2ኛ ደረጃ የሚቀመጥ ይሆናል ብለዋል፡፡ በ2036…

Read More

የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካው ሲጠናቀቅ በዓመት 30 ሚሊዮን ኩንታል የዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም አለው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች ውስጥ መንግሥት ዳንጎቴ ከተባለ የውጭ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚያለማው የማዳበሪያ ፋብሪካ አንዱ ነው። ፋብሪካው በዓመት 30 ሚሊዮን ኩንታል የዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም እንዳለውም ገልጸዋል። ፕሮጀክቱ ማዳበሪያን ከማምረት ባለፈ የሚመረተው ማዳበሪያ የአካባቢውን አፈር፣ የምርቱን አይነት እና…

Read More