ክልሉ በኦሎምፒክ ውድድሩ 6 ሜዳሊያዎችን ማግኘት መቻሉ ተገለጸ።
በአዲስ አበባ ስካሄድ የቆየው 2ኛው የታዳጊ ወጣቶች አገር አቀፍ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ተጠናቋል። ላለፉት ስምንት ቀናት በአዲስ አበባ ስካሄድ በቆየው 2ኛው የታዳጊ ወጣቶች አገር አቀፍ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ውድድር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 6 ሜዳሊያዎችን ማግኘት መቻሉን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮ ምክትል ሀላፊና የስፖርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ዳዊት ደስታ ለሚዲያችን በሰጡት መግለጫ…
