Trendings

BLOGS

የሺሺንዳ – ቴፒ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ተጀመረ

የሺሺንዳ እና ቴፒ ከተሞችን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከበርካታ የህዝብ ጥያቄዎች እና ከአንድ ዓመት በላይ ከዘለቀ መቆም በኋላ በአገር በቀል ድርጅት በሆነው ሱር ኮንስትራክሽን ዳግም ወደ ሥራ ተመልሷል። መንገዱን ቀደም ሲል የያዘው የውጭ ተቋራጭ CRCC በአሰራር ጉድለት እና በከፍተኛ መዘግየት ውሉ ተሰርዟል። የቢጣ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው፣ የውጭው ተቋራጭ CRCC መንገዱን በአራት ዓመታት ውስጥ…

Read More

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የበዓሉን መሪ ቃል አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በተዘጋጀ የትንተና መድረክ ላይ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀን ወንድማማችነትን አጠናክሮ ያስቀጥላል። ሁሉም…

Read More

በዳታ ቤዝ መረጃዎችን ወጥነት ባለው መልኩ ተደራሽ በማድረግ ረገድ ክልሉ እየሰራ መሆኑ ተጠቆመ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ምክትልና የልማት መረጃና ስነ ህዝብ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰለሞን አየለ እንደገለፁት መረጃዎች ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ በመሰብሰብና በማጥናት ለማህበራዊና ኢኮኖሚያ ልማትና ዕድገት ማዋል እንደሚገባ ገልጸዋል። የተቀናጀ የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት መረጃን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ጠቁመዋል። መረጃዎችን በቴክኖሎጂ አማካኝነት ለመረጃ ፈላጊ ለሀገራዊ የልማት ሥራዎች ማቅረብ ይገባል ብለዋል። መረጃዎችን በማጠናከር…

Read More

ኢትዮጵያ በ30ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በብራዚሏ ከተማ ቤሌም እየተካሄደ ባለው 30ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ30) እየተሳተፈች ነው፡፡ ኮፕ30 ጉባዔ በብራዚል ቤሌም በይፋ የተጀመረ ሲሆን ጉባዔው በቀዳሚነት የዓለም የሙቀት መጠንን ወደ 1.5 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል። በፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ከጉባኤው ጎን ለጎን በሁለትዮሽ…

Read More

ጥራት ያለውን ቡና በማዘጋጀት ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ መጠን ያለውን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ ከግምባር ቀደሞቹ ተርታ የሚመደብ ቡና አምራች አከባቢ ነው። በክልሉ ቤንች ሸኮ ዞን፣ ደቡብ ቤንች ወረዳ ቡና በስፋት እንደሚለማ የገለጹት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተሾመ ኪያስካ በዚህም የአምራች አርሶአደሮች ገቢ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተናግረዋል። የቡና ጥራት ለማስጠበቅ ተግባራዊ የኾነው የቡና ፓኬጅ ማሻሻያ…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር

የትራንስፖርት አገልግሎት ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች እንዲሳለጡ ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱ ዘርፎች አንዱና ዋነኛው መሆኑን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያችን ማረጋገጥ እንችላለን። የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ዘርፍ በአስፈላጊነቱ ልክ በተዋንያኖቹ ምክንያት በሚፈጠሩ ህገ ወጥ አሰራሮች በዜጎች ላይ የኑሮ ጫና ከመፍጠሩም በላይ ለመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችም ሰፊውን ድርሻ እንደሚወስድ አጠያያቂ አይደለም።ከቅርብ ጊዜ ወድህ በዓለም አቀፍ ገበያ ጫና የነዳጅ እና መለዋወጫ እቃዎች ዋጋ…

Read More

የዲጂታል ጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ታዬ አስቃስላሴ በተገኙበት ይፋ ተደረገ

ጤና ሚኒስቴር “ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያን” በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ይፋ አድርጓል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት፣ ታዬ አስቃስላሴ ጤንነቴ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ መሆኑን በመግለጽ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የተዘጋጀዉን የዲጂታል ጤና ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን በይፋ ከፍተዋል። መንግስት የጤናው ዘርፍን ለማሳደግ እየተሰሩ የሚገኙ…

Read More

የኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ዕቅድን ለማሳለጥ ከ10ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ግንዛቤ መፍጠር መቻሉ ተገለፀ።

የኢንተርፕሪነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ሀሳብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለቦንጋ ዩንቨርስቲ መምህራን እና አካዳሚክ የስራ ሃላፊዎች እየተሰጠ ነው ፡፡ በኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኘሮጄክቶች አስተባባሪ እና አሰልጣኝ አቶ ኢዮብ እምሩ እንደተናገሩት፣የኢንትርፕሪነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ሃሳብ ይበልጥ እንዲሰርጸና ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲያመጣ የግንዛቤ ስራ ላይ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ10ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጐች በስራ ዕድል…

Read More

ማዕከሉ በተመረቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ በክልሉ ለሚገኙ በርካታ ደንበኞች የአንድ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ተገለጸ

‎የደቡብ ምዕራብ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በተመረቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለ318 ደንበኞች የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጠቱን የክልሉ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ማዕከል ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አህመድን አወል ገልጸዋል ‎በማዕከሉ በገቡ በ5 የክልልና በ4 የፌዴራል ተቋማት ስር የሚገኙ 28 አገልግሎቶችን በተቀላጠፈ መልኩ በአንድ ማዕከል ለዜጎች እየተሰጠ መሆኑም ተጠቁሟል። ‎ማዕከሉ በተመረቀ በአጭር ጊዜ ውስጥ 318 አካላት…

Read More

ጥምር ግብርናን በማስፋፋት የአምራቾችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የደን፣ አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በFOLUR ፕሮጀክት፣ በተመረጡ ሁለት ወረዳዎች ጥምር ግብርናን ለማስፋፋት ያለመ የባለድርሻ አካላት ውይይት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። ቀጣይነት ያለውን ጥምር የግብርና ስራዎችን በማስፋፋት የአምራቾችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባም ነው የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ለማ ገ/ሚካኤል የገለጹት። በፕሮጀክቱ በተመረጡ ሁለት ወረዳዎች የጥምር ግብርናን ውጤታማ በሆነ መልኩ…

Read More