Trendings

BLOGS

ባንዳዎች ከጠላት ጋር በማበር ዓላማቸውን ለማሳካት የሚያደርጉት ጥረት ፈፅሞ አይሳካም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያን በቅጡ ያላወቁ የውስጥ ባንዳዎች ከጠላት ጋር በማበር ዓላማቸውን ለማሳካት የሚያደርጉት ጥረት ፈፅሞ ሊሳካ እንደማይችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰላም እና ፀጥታን በሚመለከት ለፓርላማው በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮጵያን ዕድገት የማይሹ ሀገራት በጦርነት እንደማያሸንፉን ስለሚያውቁ ያላቸው ምርጫ ባንዳዎችን መላክ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን በቅጡ ያላወቁ የውስጥ ባንዳዎች ደግሞ ከጠላት ጋር በማበር ዓላማቸውን የሚያሳኩ እንደሚመስላቸው…

Read More

የባሌ ህዝብ የሀገርን ሀብት ጠብቆ በማቆየቱ መመስገን አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የባሌ ህዝብ የሀገር ሀብት የሆኑትን ብሔራዊ ፓርክና የሶፍ ኡመር ዋሻ ጠብቆ በማቆየቱ መመስገን አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በዚሁ ወቅት የምክር ቤት አባል የባሌን ህዝብ በመወከል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን የምስጋና…

Read More

የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን ከብልሹ አሰራር የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል:- ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመጀመሪያው የኾነው የሚዛን አማን ማዕከል፤ መሶብ የአንድ ማዕከል አግልግሎት ተመርቀው ለአግልግሎት በቅቷል። በማዕከሉ ምርቃት ስነስርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ መንግሥት ዜጎች ያማረሩ የአግልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። በዚህም መሠረት በሚዛን ከተማ በክልሉ መንግሥት ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ የበጀት ድጋፍ ተገንብተው ለአግልግሎት የበቃው መሶብ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ አዲሱን የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በተመለከተ ያነሷቸው ነጥቦች፡-

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ የዲዛይን ስራ አልቋል፤ አማካሪ ተቀጥሯል። ፕሮጀክቱ ሳይጀመር ሙሉ በሙሉ አርሶ አደሮች ቦታቸውን ሲለቁ ኑሯቸው ሳይስተጓጎል አማራጭ ቤት እና የኑሮ ዘዬ እንዲከተሉ ሰፊና እጅግ የሚያኮራ ስራ ተሰርቷል። ኢትዮጵያ እስካሁን ባለው ሁኔታ ለውጪ በረራ የምትጠቀመው የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያን ነው፤ ይህ ደግሞ ወደ ሩቅ ስፍራዎች የሚጓዙ አውሮፕላኖች በቂ የሆነ ነዳጅ ጭነው ሊነሱ አያስችላቸውም። አሁን የመረጥነው…

Read More

የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተጨባጭ ስኬት ያስመዘገበ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በ2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታላላቂ የታሪክ እጥፋቶችን ያሳየችበት ስኬታማ እንደነበር በመግለጽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ብዝኃ ዘርፍን መሠረት አድርጎ የተነደፈዉ ፖሊሲ ኢትዮጵያን ወደላቀ ብልጽግና እያሸጋገረ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣…

Read More

“አዲስ አበባ ውስጥ ከ1 ሺህ በላይ አነስተኛ ስታዲየሞች ገንብተናል” ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ውስጥ ከ1 ሺህ በላይ አነስተኛ ስታዲየሞች መገንባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሰጡት ማብራሪያ፤ አዲስ አበባ ውስጥ ከ1…

Read More

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው 6ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ለምክር ቤቱ አባላት በሰጡት ማብራሪያ ነው። ባለፈው ዓመት ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር እንዲሁም በአገልግሎት 8 ነጥብ 1 ቢሊየን…

Read More