Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታላላቅ እና አይቻሉም የተባሉ ጉዳዮችን እውን ያደረግንበት የስኬት ዓመት ነበር።

የኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የሀገሪቱን ግብርና መር የኢኮኖሚ አካሄድ፤ ከአንድ ዘርፍ ወደ ብዝኃ ዘርፍ በመቀየር ተጨባጭ ለውጥ እየመጣ ነው። መንግሥት የኢትዮጵያን ልማት ለማፋጠንም ከግሉ ዘርፍ ጋር በጥምረት፤ ከሕዝብ እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ተጣምሮ የተፋጠነ ዕድገት እውን ለማድረግ እየተጋ መሆኑንም ነው። በአረንጓዴ አሻራ 48 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅሰው በዓለም ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ነው። ጠቅላይ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግብርናን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መመዘኛዎች ከፍተኛ ለውጥ በፍጥነት ማስመዝገብ ችሏል። ለአብነትም ግብርና ብቻውን የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። በምርት ደረጃም ሩዝን ወስደን ብናይ ከነበረበት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 63 ኩንታል ማሳደግ የተቻለ ሲሆን የስንዴ ምርትንም ከለውጡ በፊት ከነበረበት 47 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 280 ሚሊዮን ኩንታል በአጠረ ጊዜ ውስጥ አሳድግነዋል።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ መስጠት ጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ መስጠት ጀምረዋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጡባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ ዲፕሎማሲያዊ እና የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮችን…

Read More

በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ነጥቦች መካከል፡-

በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር በሚፈጽሙ ኃይሎች ላይ የመንግሥትን ኃይል በብቸኝነት የመጠቀም ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥ፣ ሉዓላዊነትን ለመዳፈር የሚደረገውን የሻዕቢያ እንቅስቃሴ ለመግታት እየተሰራ ያሉ ስራዎችና አሁናዊ የትግራይ ክልል የሰላም፣ ጸጥታና ፖለቲካ ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ማብራሪያ ቢሰጥ፣ አካታች ሀገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ከማን…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸው ጥያቄዎች መካከል፦

የሕዝብ እና የመንግሥትን የሰላም ጥሪን ባለመቀበል የሕዝብን ስቃይ እያበዙ ያሉ ኃይሎችን አደብ ለማስገዛት መንግሥት ምን ለመሥራት አስቧል? ትግራይ ክልል ወደ ሰላም ተመልሶ ልማት ውስጥ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው? የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በዚህ ረገድ የመንግሥት አቋምስ ምንድን ነው? የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ለሀገር ያላቸው አጠቃላይ ጠቀሜታ እና የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስመልክቶ መንግሥት የያዘው…

Read More

ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦

ኢትዮጵያን ለማዳከም ከታሪካዊ ጠላቶች ጭምር ተልዕኮ በመቀበል የባንዳነት ተግባር ላይ የተሰማሩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ምን እየተሰራ ነው? ከሕዝቡስ ምን ይጠበቃል? የፕሪቶሪያውን ስምምነት ወደ ጎን በመተው የትግራይን ሕዝብ ወደ ጦርነት እና ስቃይ ለማስገባት የሚሞክረው የሕወሓት ቡድን አሁን ደግሞ ከሻዕቢያ ኃይሎች ጋር ጭምር የሀገሪቱን ሰላም ለማወክ እየሰራ በመሆኑ መንግሥት ክልሉን ሰላማዊ ለማድረግ ምን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል። በመደበኛ ስብሰባው ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2018…

Read More

ቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል። በመደበኛ ስብሰባው ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም…

Read More

ለኢትዮጵያ የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል፦ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም ውጤታማ በመሆኑ አይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን በአመታዊ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የነበረውን ተሳትፎ በስኬታማነት ማጠናቀቁንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ዓመታዊ ስብሰባውን…

Read More