Trendings

ትውልድ ነቅቶ ከመባላት በመውጣት ሃብቱን ማልማትና ከልመና መውጣት ይገባዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ትውልድ ልመናን እየተቀባበለ መሄድ የለበትም የሚል ፅኑ እምነት ይዘን ፀጋዎቻችንን በማልማት ሀገርን ወደ ብልጽግና ለማሸጋገር እየሠራን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ “ኢትዮጵያ በባሌ ምድር ያለውን የተፈጥሮ ፀጋ ይዛ ለምን ለማኝ ሆነች የሚለውን ጥያቄ መመለስ አልቻልኩም” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያውያን ከኋላ ጋር ያለን ፀብ ወደፊት መራመድ እንዳንችል በእጅጉ ይዞናል፤ ወደኋላ ማየት ያለብን ለትምህርት…

Read More

መንግስት የግል ኢንቨስትመንት ተሳትፎን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ነው

መንግስት እያደገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ የግል ኢንቨስትመንት ተሳትፎን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገለፁ። በአቶ አህመድ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድርጅት ዳይሬክተር ማክታር ዲዮፕ እንዲሁም ከባለብዙ ወገን ኢንቨስትመንት ዋስትና ኤጀንሲ ስራ አስፈፃሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሂሮሺ ማታኖ ጋር ተወያይቷል። ውይይቱ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ…

Read More

በአንደኛ ዙር የበጋ መስኖ በስንዴና ሆልቲካልቸር ከ10 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች መንግስት ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተዘጋጀ የበጋ መስኖ ስንዴ እና መደበኛ መስኖ አመራረት ፓኬጅ አሰልጣኞች ሥልጠና በሚዛን አማን እየተሰጠ ነው። በክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእርሻና ሆልቲካልቸር ዘርፍ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ክንፉ እንደገለጹት ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሆኖ እንደቀጠለ ተናግረዋል ። የግብርና ምርትና ምርታማነት ለውጥ አምጥቶ ሀገርን ከመመገብ…

Read More

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ እንደሚደግፍ ገለጸ

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ በበጀት ጭምር እንደሚደግፍ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ(ዶ/ር) ገለጹ። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ(ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ አመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን ነው የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ሁለቱ ወገኖች ውይይቱን ያደረጉት። አቶ አህመድ ሺዴ…

Read More

ፓርቲው ዘርፈ ብዙ ስኬቶችን አስመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ። ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በፓርቲው ዋናው ጽ/ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የዘርፍ ኃላፊዎች፣ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ሌሎች የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። የሩብ ዓመቱን የፓርቲ ሥራዎች…

Read More

በሸካ ዞን በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ

በሸካ ዞን በቅርቡ በተደረገው ጥብቅ ግምገማ ላይ ተመስርቶ በተወሰደው እርምጃ ከዞን እስከታችኛዉ መዋቅር 108 አመራሮችን ከኃላፊነት የማንሳት ፣የማሸጋሸግና በአዲስ መልክ ወደ ኃላፊነት የማምጣት ስራ ተሠርቷል ሲሉ የሸካ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ ገልፀዋል። በቀጣይ ጊዜያት የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮን በተገቢው መፈፀምና ማስፈፀም የሚችል የአመራር ስምሪት ተሰጥቷል ሲሉም አክለዋል አቶ አለማየሁ። አቶ አለማየሁ…

Read More

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ስራ ጀመረ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃንን አቅም ለማሳደግ በሚል ያቋቋመው የሚዲያ ልህቀት ማዕከል በይፋ ስራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንዳሉት፤ በሰላም፣ በመልካም አስተዳደር ዘርፍም ሆነ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊና ትክክኛ መረጃ በማቅረብ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸው የጎላ ነው። ሚዲያዎች ለማህበረሰብ እድገት የራሳቸውን ሚና በመጫወት የኢትዮጵያን እድገት ለማረጋገጥ…

Read More

የመደመር መንግሥት

የመደመር መንግስት የነገን የተሻለ ለማድረግ የትናንት፣ የዛሬን የነገ ተደራራቢ ኃላፊነቶቻችንን በአስቸኳይ እንድንወጣ ያደርጋል። እንዲሁም ተለዋዋጭ በሆነዉ የዓለም ሁኔታ ውስጥ፣ ጥንካሬያችንን ለማረጋገጥና ከግባችን ለመድረስ እንድንፈጥን ያስችላል። የመደመር መንግስት ፍጥነትና መስረት ያደረገ ዕሳቤ ነዉ። የዚህ መጽሐፍም ዋነኛ ጭብጥ ይህንን የፍጥነትና የፈጠራ ፍኖት ማብራራት ነዉ። ሀገራችን ካለችበት የግርጌ ደረጃ ተሰፈንጥራ ወደ ራስጌ መዉጣት የምትችልበትን ሐሳብ የሚያቀብል ነዉ። በዋናነት…

Read More

አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ክፍሎች እውቅና ሰጥቷል፡፡ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ በዚህ ወቅት÷ተቋሙ የሚሰጠውን ተልዕኮ እና ግዳጅ ለመፈፀም በከፍተኛ የዝግጁነት አቅም ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል ። አየር ኃይል በአጭር ጊዜ…

Read More

ሰንደቅ ዓላማችን ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን ምሽግ ነው፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

ሰንደቅ ዓላማችን የውጭ እና እና የውስጥ ጠላቶቻችን ሊሰብሩት የማይችሉት የሕብረ ብሔራዊነታችን እና የሉዓላዊነታችን ምሽግ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገልጸዋል፡፡ 18ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀ ሥላሴ፣ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል። አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በዚህ…

Read More