ፈረንሳይ የኢትዮጵያን የሽግግር ፍትህ ሂደት ትደግፋለች- አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ
ፈረንሳይ የኢትዮጵያን የሽግግር ፍትህ ሂደት ስኬታማ እንዲሆን ድጋፍ እንደምታደርግ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ገለጹ። አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ ጉብኝት አድርገዋል። አምባሳደሩ ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ለአምባሳደሩ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን መሰረት አድርጎ ልዩ ችሎት የማቋቋም ሂደትን በተመለከተ እንዲሁም በሌሎች የሪፎርም ሥራዎች ዙሪያ ገለፃ…
