Trendings

ነባር ቅርሶችን በማልማት ለትውልድ ለማስተላለፍ ከተሠሩ ሥራዎች ወካከል አንዱ የጀጎል ግንብ ነው – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ

ነባር ቅርሶችን በማልማት ለትውልድ ለማስተላለፍ ከተሠሩ ሥራዎች ወካከል አንዱ የጀጎል ግንብ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ። በሚኒስትር ዴኤታው የተመራው የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ቡድን በሐረር ከተማ የመስክ ምልከታ እያደረገ ይገኛል። አቶ ተስፋሁን በዚሁ ወቅት እነደተናገሩት መንግሥት ትኩረት ከተሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል የቱሪዝም ዘርፍ እንዱ ሲሆን ይህን ትኩረት ተከትሎ በሀገራችን ከቅርብ ዓመታት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መምህራን ማህበር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ የሚያግዙ ጥናታዊ ጽህፎች እንዲቀርቡ አደረገ።

በማህበሩ የተዘጋጀ 3ኛ ዙር ክልላዊ የትምህርት ጥራት ኮንፈረንስ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ለትውልድ አሻራ እያሳረፉ ከሚገኙ አካላት መካከል መምህራን ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ብለዋል። ዛሬ ለተደረሰበት የዕድገት ደረጃ የመምህራን ሚና የማይተካ ነው ብለዋል፡፡ የክልሉ መምህራን ማህበር ለተከታታይ 3 ዓመታት የትምህርት ጥራት ኮንፈረንሶችን እያካሄደ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ እየተካሄዱ በሚገኙ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ላይ የተላለፉ መልዕክቶች፦

የጋራ ማንነት ግንባታ ለብሩህ ኢትዮጵያችን! ኢትዮጵያዊ እሴቶቻችንን ለአዎንታዊ ሰላማችን! መጋቢት የቀጣዩ ዓርበኝነት ጅማሮ ማብሰሪያ! አብረን ጀምረናል አብረን እንደርሳለን! የጋራ ግባችን የአፍሪካ ተምሳሌትነታችን! የመጋቢት ፍሬ የጋራ ትናንት የጋራ ዛሬ እና ቀጣዩ ጀግንነታችን ለኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነታችን! #FMC

Read More

የፌዴራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣው ማሻሻያ አዋጅ ክፈተቶችን በማስተካከል ውጤታማ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል

የፌዴራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣው ማሻሻያ አዋጅ ቀደም ሲል የተፈጠሩ የአተገባበር ክፍተቶችን ለመሙላትና የአዋጁን አፈጻጸም ውጤታማ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር) ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣውን ማሻሻያ አዋጅ በሁለት ድምጸ…

Read More

ለውጡ ዜጎች በሀገራቸው የፓለቲካ ጉዳይ ላይ ያለከልካይ መሳተፍ አለባቸው የሚለውን እሳቤ ያመጣ ነው፦ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

ያለፉት 7 የለውጥ ዓመታት ዜጎች የሀገራቸው የፓለቲካ ጉዳይ ላይ ያለከልካይ መሳተፍ አለባቸው የሚለውን እሳቤ ያመጣ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ። ለውጡ የአጋር እና የዋና ፓርቲ ክፍፍልን በማስቀረት ህብረ ብሄራዊ፤ ሀገራዊ ፓርቲ በመመስረት ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ግንባር ቀደም ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉንም ጠቅሰዋል። ሀገር ውስጥም ሆነ…

Read More

ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ በዘርፉ መዋቅራዊ ሽግግርን ማምጣት የሚያስችሉ ሥራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል። በተለይ የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴንና የሜካናይዜሽን እርሻን የማስፋት እንዲሁም በዝናብ ላይ ጥገኛ የነበረውን ግብርና በመቀየር ዓመቱን ሙሉ ወደ…

Read More

advd

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ6ኛው ዙር ስልጠና የሚወስድ 50 ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ስልጠና አስጀምሯል። በስልጠና ማስጀመሪያው የሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ እንዳሉት ፣ ዩንቨርስቲው በዲፕሎማሲ ዘርፍ በቂ ስልጠና መስጠት የሚያስችል አቅምና ልምድ አለው። ዩኒቨርስቲው ዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል ከፍቶ ተማሪዎችን እያሰለጠነ ይገኛል ብለዋል። ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችም ዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታን መረዳት የሚያስችል እውቀት ይዘው…

Read More

በኢቢኤስ የተላለፈው የሀሰት መረጃ በሀገሪቱ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑ ተነገረ

ከሰሞኑ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ብርቱካን ተመስገን በተባለች ግለሰብ ዙሪያ የተሰራው የተቀነባበረ የሀሰት ዘገባ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑን መገንዘባቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ከሰጡ የከተማው ነዋሪዎች መካከል ወጣት ሙራድ አብዲ የቀረበው የሀሰት ዘጋቢ ፊልም ህዝብን በሀሰት መረጃ ለማሳሳት እየተሰራ እንደሆነ የሚያሳይ መሆኑን ገልጿል። እንዲህ አይነት ድርጊት ሀገርን የሚጎዳ በመሆኑ የማያሳዝንና ተቀባይነት የሌለው…

Read More

ሚዲያ የፈጠራት እና እውነተኛዋ ብርቱካን

ቤተሰብ የሠራት እውነተኛዋ ብርቱካን ባለትዳር፣ የቤት እመቤት ነች፤ መልካም የሚባል ትዳር ይዛም ከባንክ ሠራተኛው ከባለቤቷ ጋር አብሮ ይኖሩ እንደነበር በማስረጃ ተረጋግጧል፡፡ በኢቢኤስ ውስጥ የተፈጠረችው ብርቱካን ግን ከዚህ ተቃራኒ ነች፤ በጣም ብዙ ስቃይ ውስጥ ያለፈች፣ በርካታ ወንዶች ተፈራርቀው የደፈሯት እና ተደፍራ ለመውለድ የተገደደች፡፡ ቤተሰቦቿም አንዱን በስደት ሌላውን በሞት ተነጥቃ በሰው ቤት ተንከራትታ የተማረች ነች በፊልም የቀረበችው…

Read More

ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ እየተከበረ ነው

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የሆነው ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሣን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግዎች…

Read More