Trendings

ተቋማዊ የለውጥ ሥራዎችን ለማጠናከር የአመራሩን አቅም ማጎልበት ይገባል-ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

ተቋማዊ የለውጥ ሥራዎችን ለማጠናከርና ምርታማነትን በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ የአመራሩን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ማጎልበት ይገባል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለፁ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከጋምቤላ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በፕብሊክ ኢንተርፕርነርሺፕና ኢኖቬሽን ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ያዘጋጀው አውደጥናት ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት መንግስት በመላ ሀገሪቱ የተጀመረውን…

Read More

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት÷ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለመጡት…

Read More

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

ቃልን በተግባር መፈጸም የብልጽግና ተጨባጭ መለያዎቹ ናቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ አመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሀ-ግብር በአድዋ መታሰቢያ ተካሂዷል። በመርሀግብሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝደንት…

Read More

“ፓርቲያችን ብልፅግና ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም በለውጥ ትግል ውስጥ ተወልዶ በአዲስ እይታ፣ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ እያደገ ያለ፣ ባለፉት 5 ዓመታት በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ፣ በፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መስኮች ሁለንተናዊ ብልፅግናን የሚያረጋግጡ አስደናቂ ውጤቶችን ማስመዝገብ የቻለ እና ዛሬ ላይ ደርሶ በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ለማስቀጠልና ወደ እመርታ ለመሸጋገር በብቃት እየተዘጋጀ ያለ ፓርቲ ነው።

ትላንት በሕዝባችን የለውጥ ፍላጎት እና ተራማጅ የለውጥ እሳቤን ባነገቡ ብርቱ መሪዎቻችን ጥረት ታግዘን የጀመርነው የለውጥ ጉዞ ብልፅግና ፓርቲን ወልዶ በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያን የአለም ፈርጥ ምድራዊት ኮኮብ ሊያደርጉ የሚችሉ መሰረቶችን ጥሏል። በልዕልና መር የህልም ጉዟችን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች ለነገ የቤት ስራችን አቅም ሆነው ለተጨማሪ ድሎች እና ስኬቶች እንድንተጋ የሚያደርጉ ወረቶቻችን ሆነው ዛሬ ላይ ደርሰናል። ያልታዩ እምቅ…

Read More

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡ የገንዘብ ማኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከባንኩ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩውን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ላይ መክረዋል። እንደ ሀገር እየተሰራበት ባለው የረጅም ጊዜ የእድገት ፕሮግራም፣ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርምና ሌሎችንም ተግባራት ኢትዮጵያ እያከናወነች መሆኑን ለባንኩ አመራሮች አስረድተናል ሲሉ አቶ አህመድ ተናግረዋል።…

Read More

gh

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎችም የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራር አባላት የባህር ዳር ከተማን የልማት እንቅስቃሴዎችን እየተመለከቱ ነው። በጉብኝቱ የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)፣የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ መለስ አለሙ፣የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውና ሌሎች አመራር አባላት በመሳተፍ…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፈተ

የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፍቷል፡፡ በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፣ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባዔ አገኘው ተሻገር እና ሌሎች የፓርቲውና የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ እስከ ነገ ለዕይታ…

Read More

ኢትዮጵያ አህጉራዊ ግቦችን የሚያሳኩ ዘላቂና አካታች መሠረተ ልማቶችን እየገነባች ነው፦ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

ኢትዮጵያ አህጉራዊ ግቦችን የሚያሳኩ ዘላቂና አካታች መሠረተ ልማቶችን እየገነባች መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ። ስምንተኛው የአፍሪካ መሠረተ-ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ሳምንት በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)፤ ዛሬ የምንገነባው መሠረተ ልማት የነገ አህጉራዊ እጣ ፈንታን የሚወስን ነው ብለዋል። በአፍሪካ ወሳኝ አህጉራዊ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት በቂ…

Read More

ሕብረቱ የመፈጸም አቅሙንና ውጤታማነቱን ለማሳደግ የሰው ኃይል ብቃትና ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል፦ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

የአፍሪካ ሕብረት የመፈጸም አቅሙንና ውጤታማነቱን ለማሳደግ የሰው ኃይል ብቃትና ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። 23ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በበይነ መረብ ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በስብሰባው ተሳትፏል። ስብሰባው የተደረገው እ.አ.አ በጁላይ 2024 በጋና አክራ በተካሄደው 45ኛው…

Read More

በዓለም መድረክ የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ መድረኮች የአፍሪካን ድምጽ ለማሰማት ቀጣይነት ያለው ጥረት እንዲደረግ የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጠይቋል፡፡ በ23ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ተሳትፏል። ስብሰባው በዚህ ዓመተ በጋና አክራ የተካሄደው 45ኛው መደበኛ ጉባኤ ባወጣው መመሪያ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የክህሎት…

Read More