Trendings

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ አከባቢዎች ላይ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ ቀጣይነት እንደሚኖረው ኢንስቲትዩቱ ገልጿል፡፡ በአጠቃላይ በሚቀጥሉት አስር ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ከኦሮሚያ ክልል ባሌ እና ምስራቅ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ…

Read More

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋት ባሻገር ዓለም አቀፍ ዕድልን አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል

የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሥራ፣ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካን ጨምሮ የደረጃ ዶት ኮም እና የኢትዮ ጆብስ የሥራ…

Read More

ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ አገራዊ መግባባት ጽኑ መሠረት ሆኖ እንደሚያገለግል የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ

ለአገራዊ መግባባት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መሠረት እንደሆነና ያለ አገራዊ መግባባት ኅብረብሔራዊ አንድነት እንደማይጸና የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ለሁሉም ክልሎችና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አፈጉባኤዎች፣ ለኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊዎች፣ ለሚዲያ አመራሮችና ጋዜጠኞች በበዓሉ መሪ ቃል ትንተና ላይ በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የተከበሩ አቶ አገኘሁ የወል ትርክቶች ተሰናስለውና ተዋሕደው…

Read More

መዲናችን ወደ ዓለም መዲናነት እያደገች ነው!

አዲስ አበባ ከአንድ ክፍለ ዘመን የተሻገረ ዕድሜ ያላት የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና ናት፡፡ ከኒውዮርክ እና ጀኔቭ ቀጥሎ የዲፕማሲ ማዕከል እንደሆነች ለዓመታት ሲነገር የቆየ ሀቅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ዓለማቀፋዊ ተሰሚነት እያደገ መምጣት፣ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ዘርፍ እየታየ ያለዉ መሻሻል የአፍሪካ መዲናዋን የበርካቶችን ቀልብ እንድትስብና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከል እንድትሆን አስችሏታል፡፡ የመዲናዋ በኮሪደር ልማት በእጅጉ መለወጥና የመሠረተ ልማቶቿ መዘመን፣…

Read More

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ገቢራዊነት መሰረት የሚጥሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አድርጋለች

ኢትዮጵያ የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ገንቢ ሚና እየተጫወተች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የንግድ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዚህ ወቅት፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የጋራ ራዕያችንን የምናሳካበት የበለጸገች…

Read More

በኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎች ጋር መከረ

በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎችና የተለያዩ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በእንግሊዝ ስኮትላንድ 92ኛው የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ሲሆን፥ በጉባዔው እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ከተለያዩ ኃላፊዎች ጋር አድርጓል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሸነር ጀነራል ከኢንተርፖል ፕሬዚዳንት ሜጀር ጀነራል አህመድ ናስርና በአሁኑ ጉባዔ አዲስ ከተመረጡት ዋና ፀሃፊ ቫልዴዚ ኡርኪዛ…

Read More

ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤የ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤን ስናጠናቅቅ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል፡፡ በመልዕክታቸው ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለዚህም ለምግብ ዋስትና የሚሆን የዓለም አቀፍ ድጋፍ አቅርቦት፣ድንበር ዘለል የሆነ…

Read More

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል

የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ናቸው። የመግባቢያ ስምምነቱ ለሚኒስቴሩ ራዕይ ስኬታማነት ለፕሮጀክቶች ቴክኒካል ድጋፍና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም የአፈጻጸም አቅምን ማጎልበት ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል። በጨርቃ ጨርቅ፣ በእርሻ ውጤቶች፣በቆዳ፣ በኬሚካል እና ኮንስትራክሽን፣ በቴክኖሎጂ፣ በፋርማሲ ውጤቶች የስራ ዕድል መፍጠር የስምምነቱ አንድ አካል ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር…

Read More

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ኢትዮጵያ ፈታኝ ወቅት ላይ በነበረችበት ጊዜ ከጎኗ በመቆም እውነተኛ አጋርነቷን ያስመሰከረች ሀገር ናት – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሼህ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ኢትዮጵያ ፈታኝ ወቅት ላይ በነበረችበት ጊዜ ከጎኗ በመቆም እውነተኛ አጋርነቷን ያስመሰከረች ሀገር እንደሆነች ዶ/ር ጌዲዮን ገልጸዋል። የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና የሕዝቦቹን ወንድማማችነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩም…

Read More

#የአረንጓዴዓሻራን በአገራቸው ለመተግበር ፍላጎት እንዳላቸው የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ

የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር በሁለትዮሽና አሕጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው አረንጓዴ አሻራ ውጤታማ መሆኑን ጠቅሰው በአገራቸው የመተግበር ፍላጎት እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ልማት በተለያዩ መስኮች ያላትን ልምድ ወደ ጊኒ ለመውሰድ አስፈላጊው የቴክኒክ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ሁለቱ…

Read More