ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ገለጹ
ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች ገለጹ። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአህጉራዊና ዓለማ አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በመቀሌ ከተማ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ የማቋቋም ስልጠና የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል። በዝግጅቱ የተገኙት የአፍሪካ ሕብረት ተወካይ ሜጀር ጄኔራል ራዲና ስቴፈን÷ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት…
