ሪፖርታዥ
የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲ ሪፎርም የተቋማትን ዘላቂነት በማጽናት የመንግሥትን የማስፈጸም አቅም የሚያሳድግ ነው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፐብሊክ ሰርቪሲና ሰዉ ሀብት ልማት ቢሮ የተጀመረዉ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲ ሪፎርም ተፈጻሚነት ጅምር ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም የሪፎርም መርሀ-ግብር ነድፎ ችግሮቹን ደረጃ በደረጃ (በየምዕራፉ ከፋፍሎ) እየፈቱ ለመሄድ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አስፈላጊነት እሙን መሆኑን የክልሉ ተብሊክ…
