የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ ?
ባለፈው ሳምንት በዚህ አምድ አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ የሚያሳይ ፅሁፍ ማጋራታችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ከክልላችን ዞኖች አንዱ የሆነውን የምዕራብ ኦሞ ዞንን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ! የምዕራብ ኦሞ ዞንየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ከመሠረቱት ስድስት ዞኖች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ዞኑ በሰሜን በኩል በቤንች ሸኮ ዞንና እና በካፋ ዞን፤ በደቡብ በኩል በደቡብ ሱዳን ሀገር፤ በምስራቅ በኩል በደቡብ ኢትዮጵያ…
